Friends ITF ፍሬንድስ ኢ/ቴ/ክ

Friends ITF ፍሬንድስ ኢ/ቴ/ክ Abdirehim Hassen - Martial Arts Instructor

🥊🔥 BUTAJIRA FIGHT CHAMPIONSHIP NIGHT – BFC 🔥🥊💥 ቡታጅራ የተለየ የፍልሚያ ምሽትን ልታስተናግድ ነው!የተለያዩ የማርሻል አርት እና የፍልሚያ ተወዳዳሪዎች በአንድ መድረ...
26/08/2026

🥊🔥 BUTAJIRA FIGHT CHAMPIONSHIP NIGHT – BFC 🔥🥊
💥 ቡታጅራ የተለየ የፍልሚያ ምሽትን ልታስተናግድ ነው!
የተለያዩ የማርሻል አርት እና የፍልሚያ ተወዳዳሪዎች በአንድ መድረክ ይገናኛሉ። 🥋🥊
🏆 ውድድር • ችሎታ • ድፍረት • ክብር
ይህ የተለመደ ምሽት አይደለም፤
የቡታጅራ የፍልሚያ ታሪክ የሚፃፍበት ቀን ነው! 🔥
📍 BUTAJIRA
🥊 BUTAJIRA FIGHT CHAMPIONSHIP (BFC)
👉 ተወዳዳሪዎች፣ የስፖርት ወዳጆች እና ሁሉም የፍልሚያ አፍቃሪዎች — ዝግጁ ሁኑ!
BFC — Fight with Respect. Fight with Honor. 🥊🏆

 #ወንድሜን አሳክሙልኝ 🙏🙏ወንድማችንን  አብድል ከሪም ተጋግዘን እናሳክመዉ 🙏❤️​ወንድማችን አብድል ከሪም መሀመድ ሱለንጎ የማያቀው የለም በመልካም ስነምግባር የምናቀው ወንድማችን የእኛን እ...
07/08/2026

#ወንድሜን አሳክሙልኝ 🙏🙏
ወንድማችንን አብድል ከሪም ተጋግዘን እናሳክመዉ 🙏❤️
​ወንድማችን አብድል ከሪም መሀመድ ሱለንጎ የማያቀው የለም በመልካም ስነምግባር የምናቀው ወንድማችን የእኛን እርዳታ ይሻል::ወንድም አብድልከሪም ነዋሪነቱ ቡታጅራ ከተማ 04 ቀበሌ ሲሆን ይህ ወንድማችን 2009 ዐ/ም ከጓደኞቹ ጋር ኳስ ሲጫወት እግሩ ጉዳት ይደርስበታል ⚽️🤕
ለመታከምም ወደ ህክምና ተቋም ያቀናል ሀኪሞችም የተለያየ ምርመራ ካደረጉለት በኋላ የተጎዳዉ እግሩ በ Therapy እና በ prp እንደሚድን ይነገረዋል 🏥 ህክምናዉን እየተከታተለ ቢቆይም ሊሻለዉና የተፈለገዉ ያህል ለዉጥ ሊያመጣ ስላልቻለ ሀኪሞች እግሩ ላይ ቀዶ ጥገና ማድረግ እንዳለበት ተነገረዉ 2016 ላይ በቤተሰብ እና በቅርቡ ባሉ ሰዎች ድጋፍ በአዲስ መልክ ህክምናዉን ጀመረ ለህክምናዉ የሚያስፈልገዉን ሙሉ የህክምና ሂደቱን ካጠናቀቀ በኋላ ያደረገዉ ህክምና በከፊሉ fail ያደረገ ሲሆን በድጋሚ እግሩ ሙሉ ለሙሉ መራመድ እንዲችል ከመጀመሪየው ከፍያለ የቀዶ ጥገና ህክምና እንዲያደርግ የተነገረዉ ሲሆን
​ለህክምናዉ እና ከዛ ቡሀላ ላለው ለ therapy እና ለ prp ክትትል አጠቃላይ 920,000 ሺህ ብር ተጠይቋል ⚠️ ይህ ገንዘብ ደሞ በእሱም ይሁን
በቤተሰቦቹ አቅም ሊሸፈን የሚችል ባለ መሆኑ የእናንተ የደጋግ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹን እገዛ ይሻል🙏🇪🇹
​እንደ ሁልጊዜዉ ተጋግዘን ወንድማችንን ለማሳከም ቻሌንጅ ተጀምሯል እና ሁላችንም የአቅማችን በማድረግ ከጎኑ እንድንሆን ጥሪ ቀርቧል 🤝💚💛❤️

ንግድ ባንክ 1000439776173
አብድልከሪም መሀመድ

ዳሽን ባንክ 2911134437611
አብድልከሪም መሀመድ

ስልክ 0930885764

    ቡታጅራ በሴራና አዳራሽ ልዩ ፕሮግራም
10/07/2026




ቡታጅራ በሴራና አዳራሽ ልዩ ፕሮግራም

09/07/2026
የግብፅ ሀዘን የኔ ደስታ ነው 👌
07/07/2026

የግብፅ ሀዘን የኔ ደስታ ነው 👌

   አርት አፍቃሪዎች ክለባችን ያዘጋጀውን ስልጠና መውሰድ መሰልጠን የምትፈልጉ ለጀማሪዎች እንዲሁም ከ1st ዳን በላይ ያላችሁ እራሱን የቻለ ስልጠና ያዘጋጀን መሆኑን እንገልፃለን
06/07/2026


አርት አፍቃሪዎች ክለባችን ያዘጋጀውን ስልጠና መውሰድ መሰልጠን የምትፈልጉ ለጀማሪዎች እንዲሁም ከ1st ዳን በላይ ያላችሁ እራሱን የቻለ ስልጠና ያዘጋጀን መሆኑን እንገልፃለን

Address

Butajira

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Friends ITF ፍሬንድስ ኢ/ቴ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Friends ITF ፍሬንድስ ኢ/ቴ/ክ:

Shortcuts

Share