28/11/2022
Serbia 3 Cameron 3
What a game
በዚህ ላይ ስፓርታዊ የ እግር ኻስ ዜናዎች ለ ማግኘት ላይክ በማድረግ ተቀላቀሉ
28/11/2022
Serbia 3 Cameron 3
What a game
26/01/2022
ካሜሮናዊው ቪንሴንት አቡባከር 🇨🇲 ትላንት ለካሜሩን በአንድ የ ውድድር ጎል ያስቆጠረውን ከሳሙኤል ኤቶ በ16ኛው ዙር ግጥሚያ የኮሞሮስ ቡድን ላይ 6ተኛ ጎሉን በልጧል።
የሀገሩን ሪከርድ ከመስበር ባለፈ በ24 አመታት ውስጥ በቻን ዋንጫ ከ5(5) ጎሎችን በማስቆጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።
የግብፁ ሆሳም ሀሰን 🇪🇬 እና ደቡብ አፍሪካዊው ቤኒ ማካርቲ 🇿🇦 በ 6(6) እና ከዚያ በላይ ጎሎችን በማስቆጠር የመጨረሻዎቹ ነበሩ።
#አፍሪካ ሶከር ዞን # ASZ
24/01/2022
🚨ይህን ያውቁ ኖሯል፡-
➡️ ዊልፍሬድ ዛሃ የደሞዙን 10 ፐርሰንት ለበጎ አድራጎት ድርጅት ይሰጣል።
➡️ የፓላስ የሴቶች ቡድን የ ገንዘብ ችግር ሲገጥመው ቡድኑ እንዲቀጥል ከኪሱ አውጥቷል።
➡️ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ በ6 ዓመቱ እራሱ ቤት አልባ ከነበረ በኋላ ችግረኛ ህጻናትን ጨምሮ ብዙ ስራዎችን ይሰራል።
ለስሙ የተወሰነ ክብር ይስጡ! 👏❤
18/12/2021
#ሎዋንዶውስኪ 👏👏👏
✅ ለ49 አመት የቆየ የጀርመን ቡንድስሊጋ ሪከርድ አሻሽሏል
✅ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ምርጡ ሪከርዱንም ተጋርቷል
✅ ባየር ሙኒክ ወልፍስበርግን 4ለ0 ባሸነፈበት የትላንት ምሽቱ የቡንድስሊጋ ጫወታ ሎዋንዶውስኪ ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ በዚህ ሲዝን በ17 የሊግ ጫወታው 19 ጎል አምርቷል።
✅ በቡንድስሊጋው ታሪክ በአንድ አመት 41 ጎል በማስቆጠር ጌርድ ሙለር ሪከርዱን ለ49 አመታት በስሙ ይዞ ቆይቶ ነበር አሁን ግን ገና አመቱ ሳያልቅ ሎዋንዶውስኪ 43 ጎል በማስቆጠር ሪከርዱን ተረክቧል።
✅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአንድ አመት በርካታ ጎል በማስቆጠር ምርጡ አመቱ የነበረው 2013 ላይ ሲሆን በ69 ጫወታ 69 ጎል ማስቆጠር ችሎ ነበር። አሁን ሎዋንዶውስኪ በ2021 ያስቆጠረውን ጎል 69 በማድረስ ከሮናልዶ ምርጡ አመት ጋር የተስተካከለ ሲሆን ይህን ማድረግ የቻለው ግን በ10 ጫወታ ያነሰ ተጫውቶ ነው።
✅ በዚህ ሲዝን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በርካታ የሊግ ጎል በማስቆጠር ሎዋ ከተከታዩ በሶስት ልቆ እየመራ ይገኛል።
⚽ 19 ሎዋንዶውስኪ ( ባየርሙኒክ )
⚽ 16 ፓትሪክ ሼክ ( ሊቨርኩሰን )
⚽ 15 ሞሐመድ ሳላህ ( ሊቨርፑል )
⚽ 15 ዱሳን ቭላሆቪች ( ፊዮረንቲና )
እግር ኳስ/The Beautiful Game
29/11/2021
ሊዮ ሜሲ የ7ተኛውን የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ
#ባሎንዶር |
06/09/2021
FULL TIME
Ethiopia Nigd Bank Won 5-3 on penalities
06/09/2021
🇪🇹 ንግድ ባንክ 1-0 ሌዲ ዶቭስ 🇺🇬
✅ ሎዛ በአራት ጫወታዋ 13ኛ ጎሏን አስቆጥሯለች
✅ በኬኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውና በካፍ የሴቶች የሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የምስራቅ አፍሪካ የማጣሪያ ጫወታ ለፍፃሜ ለማለፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንስቶች አሁን ከኡጋንዳው ክለብ ጋር እያደረጉ በሚገኙት ጫወታ ሎዛ 7ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረችው ጎል እየመሩ ይገኛል።
Yisma Mo
06/09/2021
27/08/2021
ማሲሚሊያኖ አሌግሪ -
ትናንት ከክርስቲያኖ ጋር ሲንነጋገር በጁቬንቱስ የመቆየት ሀሳብ እንደሌለው ነገረኘ።
👋 👋