22/06/2026
Follow for updates
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adama Kenema Fans Zone, Professional Sports Team, Derartu Square, Adama.
22/06/2026
Follow for updates
01/07/2025
Congratulations to all Adama fans
Adama 1-2 Hawasa
we are relegated!!
...it is so painful for the fans and for the city!!
ገጠር ለገጠር መጓጓዛችን ነዉ እንግዲ!.
we will come back stronger!!!
24/06/2025
ላለመዉረድ የሚደረግ ትንቅንቅ
..መልካም እድል ለ አዴ
Final game of the season will kick off after 15 minutes
Adama FC vs Hawassa Fc
01/11/2023
01/11/2023
ADAMA FC 2- 1 Dire Dawa FC
25/03/2022
ዋሊን ቢራ በ አምስት አመቱ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ላይ 24 ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ እንዲሁም 36 ሚሊዮን ብር የአይነት ድጋፍን ለክለቡ እንደሚያደርጉ ተገልጿል ።
ዋሊን ቢራ ለ አዳማ ከተማ 75 ሺህ ማሊያዎችን ለክለቡ በማሰራት ክለቡ ከማሊያ ሽያጭ ገቢ እንዲያገኝ እንደሚያደርግ የገለፀ ሲሆን 36 ሚሊዮን ብር የትጥቅ ማሳተሚያ እንደሚያወጣ ዋሊን ቢራ አሳውቋል ።
ዋሊን ቢራ ለደጋፊዎች መታወቂያን ጨምሮ የክለቡ ደጋፊዎች መመዝገብ የሚያስችለውን የ " Data Base System " እንደገነባ ገልጿል ።
በአዳማ ከተማ ውስጥ ከሚሸጡ የዋሊን ቢራ ምርቶች ድርጅቱ ከ አንድ ሳጥን 7.20 ብር እንደሚለግስ ያሳወቀ ሲሆን ገቢውን ለአዳማ ከተማ ስታዲየም ማደሻ እና ለስፖርት መሰረተ ልማቶች እንደሚውል ገልጿል ።