MAN CITY XTRA

MAN CITY XTRA

Share

ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C
ከፌስቡክ በተጨማሪ በቴሌግራም በሰፊው መረጃዎች እናደርሳችሁዋለን JOin ያድርጉት !

04/06/2026

እነሆ በመጨረሻም ትእንቢቱም እውን ሆነ።

🗣ተጨዋችች ጥቂትም ቢሆን እንኳ ከክለቡ የመውጣት ፍላጎት ካሳዩ ያለምንም ልመና መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ መርቆ ተጨዋቾችን የሚሸኘው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዶላ አንድን ተጨዋች ግን እኔ እስካለሁ ድረስ እርሱ በሲቲ ይቆያል፣የትም መሄድ አይችልም የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ።

ያ ተጨዋች ደግሞ ጋርዶላ ተጫወት ባለበት ቦታ ሁሉ ያለምንም ማቅማማት በብቃት የሚጫወት ፣ከእራስ ክብር እና ዝና በላይ ለቡድን ስኬት የሚጨነቅ ፣በእያንዳንዱ ጨዋታ ያለውን አቅም በሙሉ ሳይሰስት የሚሰጥ ታጋይ እና ደመ ሞቃቱ ፓርቹጋላዊው ኮከብ በርናልዶ ሲልቫ

በሰአቱ በባርሴሎና እና ፒ ኤስጂ አይነት ታላላቅ ክለቦች የሚፈለግ ቢሆንም እርሱ ግን ወጣነቱን በሙሉ ለሲቲ ሰውቶ ልክ ጋርዶላ እንደተናገረው ሁለቱም በተመሳሳይ ጊዜ ለቀቁ ትእንቢቱም እውን ሆነ።

ሁለት የማይተኩ ታላላቅ ባለምጡቅ አእምሮ ሰዎች 🔥

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

02/06/2026

Happy birth day Sergio aguero 🥳

28/05/2026

What a time we have had together.”🩵

25/05/2026

2025/26 PL TABLE

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Photos from MAN CITY XTRA's post 25/05/2026

• Most Goal Scorers • Most Assist • Most Cleansheet 2025/26

Photos from MAN CITY XTRA's post 24/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ FULL-TIME

ማንቸስተር ሲቲ 1-2 አስቶን ቪላ
#ሴሜንዮ 22' ዋትኪንስ 46',61'

🏟 ኢትሃድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

24/05/2026

🏆| የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ተኛ ሳምንት ጨዋታ:

⏰ እረፍት

ማንቸስተር ሲቲ 1-0 አስቶን ቪላ
#ሴሜንዮ 22'

🏟 ኢትሃድ ስታዲየም

COME ON, CITY 🩵

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

24/05/2026

One last dance 🩵

21/05/2026

• GW37 PL TABLE

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Photos from MAN CITY XTRA's post 21/05/2026

• GW37 PL TABLE • Most Goal Scorers • Most Assist • Most Cleansheet

Share➠
Share➠

CHOICE OF ALL!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Adama