01/10/2026
✅የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አዲሱ የዳይሬክተሮች ቦርድ የስራ ትውውቅ አደረገ!
ዛሬ መስከረም 21/2019 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ፅ/ቤት መስከረም 10/2019 የተመረጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አዲሱ የዳይሬክተሮች ቦርድ የስራ ትውውቅ አድርጓል።
በእለቱ መርሃ ግብር የዳይሬክተሮች ቦርድ የመጀመሪያ የስራ ስብሰባ የተከናወነ ሲሆን ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ ተደርጓል።
በስተመጨረሻም የእንኳን ደህና መጣችሁ የኬክ ቆረሳ ተከናወኖ መርሃ ግብሩ ተቋጭቷል።
👉ክሬዲት:መረጃውም ፎቶዎቹም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ