10/05/2026
ድንበር ላይ ውጊያ ተቀስቅሷል‼️
የሱዳኑ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተስፋፋ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ወጥተዋል።
የሱዳን መንግሥት በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ፈፀምኩት ባለው ጥቃት ሁለት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ካምፖችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉን አሳውቋል።
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦርም በርካታ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ገልጿል።
ለኢትዮጵያ ቅርብ በሆነው የሱዳን ብሉናይል ግዛት ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና የሱዳን ጦር ስትራቴጂክ ስፍራዎችን ለመቆጣጠር እየተጋደሉ ነው።
በውጊያው SPLMO ተብሎ የሚጠራው የደቡብ ሱዳን አማጺ ከሄሜቲ ጦር ጋር ተሰልፏል።
በተጨማሪ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከአሶሳ በኩል ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የሱዳን ምንጮች ዘግበዋል።
የሱዳን መንግሥት ከትናንት በስተያ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ተጨማሪ ጦር እና መሳሪያ መላኩን መዘገባችን ይታወሳል።
(አዩዘሀበሻ)
=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
10/05/2026
አርሰናል ዌስትሀም ዩናይትድን በማሸነፍ ይበልጥ ወደ ዋንጫው የቀረበበትን ውጤት አስመዘገበ
*************,
በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በለንደን ደርቢ አርሰናል ዌስትሀም ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በለንደን ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሌአንድሮ ትሮሳርድ የማሸነፊያዋን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል።
ከወሳኙ ጨዋታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ያገኘው አርሰናል የሊጉን መሪነት አጠናክሮ ሲቀጥል ነጥቡን 79 አድርሷል።
መድፈኞቹ ከ22 ዓመት በኋላ የሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን የሚቀሯቸውን ሁለት ጨዋታዎች ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅባቸውል።
🔴 ዌስትሃም 0 - 1 አርሰናል ⚪️
⚽️83' ትሮሳርድ
Follow 👉 Wolaita TV Media Supporter team
10/05/2026
🇪🇹 የ31ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3 - 1 ፋሲል ከነማ 🔵
⚽️59' ቤዛ መድህን ⚽️90+8' በረከት ግዛው (ፍ)
⚽️84' አሸናፊ ጥሩነህ
⚽️88' ሙከረም ረሺድ
Follow 👉 Wolaita TV Media Supporter team
10/05/2026
🏴 የ36ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏱️ እረፍት
🔴 ዌስትሃም 0 - 0 አርሰናል ⚪️
Follow 👉 Wolaita TV Media Supporter team
10/05/2026
🇪🇹 የ31ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 አርባምንጭ ከተማ 2 - 3 ወላይታ ድቻ ⚪️
⚽️81' አብዱል ራህማን ⚽️14' መሳይ ሰለሞን
⚽️90' ጄሮም ፊሊፕ ⚽️61' ሙሉቀን አዲሱ
⚽️70' መሳይ ሰለሞን
10/05/2026
🎽 ዌስትሃምን የሚገጥመው የአርሰናል አሰላለፍ
⏱️ ምሽት 12:30 | 🔴 ዌስትሃም 🆚 አርሰናል ⚪️
10/05/2026
ጎል!
70' መሳይ ሰለሞን
አርባምንጭ ከተማ 0-3 ወላይታ ድቻ
10/05/2026
በ28ኛ ደቂቃ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው የወላይታ ዲቻ ተከላካይ ውብሸት ክፊለ በሙሉ ጤንነት የምገኝ ስሆን በቅርቡ ወደ የመመለስ ይሆናል።
10/05/2026
ጎል!
61' ሙሉቀን አዲሱ
አርባምንጭ ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ