Bini Leo Liverpool

Bini Leo Liverpool

Share

ይህ ፔጅ የተከፈተው የሊቨርፑል ፍቅር በልባቸው ለአደረባቸው እና ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ሁሌም በፍቅር ለሚደግፉት እንቁ ደጋፊዎች ነው https://t.me/bini_liverpool

29/08/2026

ፍሎ ምን አይነት ፓስ ነው 🔥🔥🔥
Bini Leo Liverpool

29/08/2026

አሌክሳንደር ኢሳክ፦"የአጥቂ ሥራው ይህ ነው። የመጀመሪያውን ጎል በማስቆጠሬ በውነት ደስተኛ ነኝ።

ለዚህ የውድድር ዘመን ያቀድኳቸው ግቦች? በእርግጥ የሉም፣ እያንዳንዱ አጥቂ ጎል ማስቆጠር ይፈልጋል።"

Bini Leo Liverpool

29/08/2026

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር !

⏰ ተጠናቀቀ

🔴 ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም ⚫️
⚽️ኢሳክ ⚽️ንዶይ
⚽️ሙኖዝ ⚽️ጊብስ-ዋይት

🏟️ አንፊልድ

Bini Leo Liverpool

29/08/2026

🚨| የኮዲ ጋክፖ የወደፊት ሁኔታ ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ይወሰናል ፣ ወሳኝ ውይይቶችም ይደረጋሉ።

ማንቸስተር ሲቲ አሁንም ጋክፖን ለማስፈረም ጥረታቸውን ቀጥለዋል፤ ቶተንሃምም ከጁላይ ወር ጀምሮ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል... ሊቨርፑል ግን ከፍተኛ ምትክ ተጫዋች ካገኙ ብቻ ለመሸጥ ፈቃደኞች ናቸው።

[ Fabrizio Romano ] 🥇

Bini Leo Liverpool

29/08/2026

የክለባችን አሰላለፍ🔴

08:30| ሊቨርፑል ከ ኖቲንገሃም ፎረስት

Bini Leo Liverpool

29/08/2026

🚨 BREAKING 🚨

ሊቨርፑል ለብራድሌይ ባርኮላ የህክምና ምርመራ ለእሁድ ቀጠሮ ይዞለታል። ከዚያም እስከ ሰኔ 2031 የሚቆይ የ5 ዓመት ውል ይፈራረማል።

ሰነዶቹ ሐሙስ ተለዋውጠው ትናንት ጸድቀዋል። ባርኮላም ከመጓዙ በፊት ሰላም ለማለት ፈልጎ ነበር።

የመጨረሻው የዝውውር ክፍያ፦ £106 ሚሊዮን + £17 ሚሊዮን ቦነስ።

— Bini Leo Liverpool

29/08/2026

እንዴ እንዲህ ተብሎ ነበር መቸ ነው😂😂

29/08/2026

የጨዋታ ቀን

29/08/2026

🚨🔴 ሊቨርፑል ብራድሊ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርማን ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት አጠናቋል!

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቹ በአንፊልድ የ5 ዓመት ውል ሊፈርም ነው።

የሕክምና ምርመራውም በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ እንደሚደረግ ይጠበቃል።

🎖[ David Ornstein ]

Bini Leo Liverpool

28/08/2026

ሀርቪ ኢሊዮት ከቫሌንሲያ ጋርበግል ስምምነት ደርሷል ።

አሁን በክለቦቹ መሀል ስምምነት ለማድረግ በድርድር ላይ ናቸው።

[Fabrizio Romano] 🎖

Bini Leo Liverpool

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

Addis Ababa
00000