Bini Leo Liverpool

Call Website

Bini Leo Liverpool ይህ ፔጅ የተከፈተው የሊቨርፑል ፍቅር በልባቸው ለአደረባቸው እና ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ሁሌም በፍቅር ለሚደግፉት እንቁ ደጋፊዎች ነው https://t.me/bini_liverpool

boss
25/09/2026

boss

ጀረሚ ጃክዌት በወሩ:-✅3 ጨዋታ🛡️3 ክሊን ሽት16 የአንድ ለአንድ ግንኙነት አሸነፈ
24/09/2026

ጀረሚ ጃክዌት በወሩ:-
✅3 ጨዋታ
🛡️3 ክሊን ሽት
16 የአንድ ለአንድ ግንኙነት አሸነፈ

አሌክሳንደር ኢሳክ በወሩ:-✅3 ጨዋታ ⚽️3 ጎልBini Leo Liverpool
24/09/2026

አሌክሳንደር ኢሳክ በወሩ:-
✅3 ጨዋታ
⚽️3 ጎል

Bini Leo Liverpool

የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሴፕቴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩ ውስጥ አሌክሳንደር ኢሳክ እና ጀረሚ ጃክዌት መካተት ችለዋል።
24/09/2026

የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሴፕቴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩ ውስጥ አሌክሳንደር ኢሳክ እና ጀረሚ ጃክዌት መካተት ችለዋል።

በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ምርጡ የሶስትዮሽ የማጥቃት ጥምረት ጃኦ ፔድሮ 🗣 ሳላ ፈርሚኖ ማኔ
24/09/2026

በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ምርጡ የሶስትዮሽ የማጥቃት ጥምረት

ጃኦ ፔድሮ 🗣 ሳላ ፈርሚኖ ማኔ

ቶማስ ቱኸል ስለ ንጉሞሃ ሪዮ በእድሜው ደረጃ እጅግ አስደናቂ ብቃት አሳይቷል። ፈጣንና ሀይለኛ የሚመስል ጉልበት ያለው፣ ደፋር፣ ጠንካራ እንዲሁም እንደ እውነተኛ የክንፍ ተጫዋች በአንድ ለአን...
24/09/2026

ቶማስ ቱኸል ስለ ንጉሞሃ

ሪዮ በእድሜው ደረጃ እጅግ አስደናቂ ብቃት አሳይቷል። ፈጣንና ሀይለኛ የሚመስል ጉልበት ያለው፣ ደፋር፣ ጠንካራ እንዲሁም እንደ እውነተኛ የክንፍ ተጫዋች በአንድ ለአንድ (1v1) ግንኙነት ላይ ጎበዝ ነው።

"

🗣ሪዮ ንጉሞሃ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሲደርሰው"እናቴ ከወንድሜ አጠገብ ነበረች፤ ስለዚህ ደወልኩላቸውና በስልክ በኩል በደስታ መጮህ ጀመሩ። በእርግጥም አስደናቂ ነገር ነበር።"Bini L...
24/09/2026

🗣ሪዮ ንጉሞሃ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሲደርሰው

"እናቴ ከወንድሜ አጠገብ ነበረች፤ ስለዚህ ደወልኩላቸውና በስልክ በኩል በደስታ መጮህ ጀመሩ። በእርግጥም አስደናቂ ነገር ነበር።"

Bini Leo Liverpool

የfree kick ንጉሱ ለተከታታይ 18 አመታት ቢያስ አንድ የቅጣት ምት ጎል ማስቆጠር ችሏል
22/09/2026

የfree kick ንጉሱ ለተከታታይ 18 አመታት ቢያስ አንድ የቅጣት ምት ጎል ማስቆጠር ችሏል

ሞሃመድ ሳላህ የተቀመጠበት ቦታ ቱርክ ላይ የቱሪስት መዳረሻ ሆኖ ቦታው በጎብኚዎች እየተችጨናነቀ ይገኛል mo effectBini Leo Liverpool
22/09/2026

ሞሃመድ ሳላህ የተቀመጠበት ቦታ ቱርክ ላይ የቱሪስት መዳረሻ ሆኖ ቦታው በጎብኚዎች እየተችጨናነቀ ይገኛል
mo effect
Bini Leo Liverpool

ትራብዞንስፖር በትዊተር ገፃቸው
21/09/2026

ትራብዞንስፖር በትዊተር ገፃቸው

Address

Addis Ababa
00000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bini Leo Liverpool posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category