ስፖርት/oddeeffannoo ispoortii

ስፖርት/oddeeffannoo ispoortii

Share

bishoftu area let us funny

27/02/2026

UEFA ROUND 16
GALATASARAY VS Liverpool FC
MAN CITY VS REAL Real Madrid C.F.
YNWA

25/08/2024

12:30
liverpool vs brentford

10/03/2024

Tapha eeggamaa har'a kanaan eenyutu injifata❓ Tilmaamaa, Badhaafamaa❗️
ከአመቱ ታላላቅ ጨዋታዎች መካከል አንድ የሆነዉ የዛሬዉ Liverpool ከ Manchester City የሚያደርጉት ጨዋታ የ Arsenal ደረጃ ላይም ተፅኖ ያለዉ በመሆኑ ከወዲሁ በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል። በተለመደዉ መልኩ ቀድሞ በትክክል የጨዋታዉን ዉጤት የገመቱ 5 ገማቾችን እንሸልማለን። ይገምቱ ፣ ይሸለሙ ‼️

25/02/2024

ዛሬ የ Carabao Cup ፍፃሜ ጨዋታ በ Chelsea እና Liverpool መካከል ይደረጋል። የጨዋታዉን ዉጤት ይገምቱ❗️
#ማሳሰቢያ፧ ሽልማት የለዉም፣ መገመት ብቻ❗️

24/02/2024

TILMAAMAA; BADHAAFAMAA‼️
በኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ Arsenal Vs Newcastle United የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ይገምቱ፣ ይሸለሙ❗️
#መስፈርት ➜ ትክክለኛዉን የጨዋታ ዉጤት ቀድሞ መገመት፣ Like እና Share ማድረግ!
5 (አምስት) ገማቾች ይሸለማሉ።

14/02/2024

🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ
🔵 ፒኤስጂ 2 - 0 ሪያል ሶሴዳድ ⚪️
⚽️58' ምባፔ
⚽️71' ባርኮላ

🔵 ላዚዮ 1 - 0 ባየርን ሙኒክ ⚫️
⚽️69' ኢሞቢሊ(P)

14/02/2024

𝐏𝐢𝐫𝐞𝐦𝐞𝐫 𝐥𝐞𝐚𝐠𝐮𝐞 𝐞𝐧𝐠𝐥𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐨𝐫𝐛𝐞 25𝐟𝐟𝐚𝐚
𝐬𝐚𝐧𝐛𝐚𝐭𝐚 𝐟𝐞𝐛𝐫𝐮𝐚𝐲 17.2024
⏱️𝐆𝐚𝐥𝐠𝐚𝐥𝐚 𝐬𝐚𝐚.𝐚𝐭𝐢 2:30🇪🇹 𝐞𝐠𝐚𝐥𝐚𝐚
𝐈𝐬𝐭𝐚𝐚𝐝𝐢𝐲𝐞𝐞𝐦𝐢𝐢 𝐞𝐭𝐢𝐡𝐚𝐝 𝐦𝐚𝐜𝐡𝐞𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐬𝐢𝐢𝐭𝐢𝐧 𝐜𝐡𝐞𝐚𝐥𝐬𝐢 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐮𝐦𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐚.
𝐦𝐚𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐬𝐢𝐢𝐭𝐢 𝐯𝐬 𝐜𝐡𝐞𝐚𝐥𝐬𝐢.
𝐊𝐚𝐧𝐚𝐟𝐮 𝐭𝐚𝐩𝐡𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐞𝐞𝐧𝐲𝐮 𝐢𝐧𝐣𝐢𝐟𝐚𝐭𝐚 𝐣𝐞𝐭𝐮𝐦𝐞 𝐭𝐢𝐥𝐦𝐚𝐦𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐬𝐚𝐚𝐧 𝐤𝐮𝐧𝐨.
𝐠𝐚𝐫𝐞𝐞 𝐥𝐚𝐦𝐢𝐰𝐰𝐚𝐚𝐧𝐢 𝐜𝐚𝐚𝐫𝐚 𝐠𝐚𝐚𝐫𝐢 𝐧𝐚𝐰𝐚𝐟𝐢.
𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐥𝐮𝐜𝐤🍀

14/02/2024

አንድሬ ኦናና በውድድር አመቱ በፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ ካተሞከሩበት ኳሶች 7.68 ኳሶችን ግብ ከመሆን አድኗቸዋል።

ይህም በፕሪምየር ሊጉ ካሉ ግብ ጠባቂዎች ቁጥር 1 ቦታ ላይ ያስቀምጥዋል።💪

Photos from ስፖርት/oddeeffannoo ispoortii's post 12/02/2024

👏
🇨🇮 ከምድቧ የመውደቅ አደጋ ተጋርጦባት አበቃላት የተባለችው ሀገር በመጨረሻም የዋንጫው ባለቤት ሆና አረፈችው። አነሃጋሪው የረፍሪካ ዋንጫ እንዳስገረመን ተጠናቀቀ አው ኮትዲቯር በፍፃሜው ጨዋታም በናይጄሪያ ትሸነፋለች ተብላ ስትጠበቅ ከመመራት ተነስታ ሁለት ጎሎችን አስቆጥራ በሀገሯ ያዘጋጀችውን የአፍሪካ ዋንጫ ማስቀረት ችላለች።

⏰ ተጠናቀቀ| ናይጄሪያ 1-2 ኮትዲቯር

11/02/2024

ዩናይትድ አስቶን ቪላን አሸንፏል 🔥

በሆይሉንድ እና ባለቀ ሰዓት ማክቶሚናይ ባስቆጠረው ጎል ማንችስተር ዩናይትድ አስቶን ቪላን 2-1 ማሸነፍ ችሏል 👏

11/02/2024

first Half

🏁 አስቶን ቪላ 0-1 ማንችስተር ዮናይትድ
⚽️ '17 ሆይሉንድ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa