Ustaz Abubeker Ahmed

Ustaz Abubeker Ahmed

Share

እንማማር እንረዳዳ

25/03/2026

ዛሬ ኢሻን እየሰገድን ማብራቱ ጠፍ ወዲያው ተሰግዶ እንዳለቀ አንድ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሲሰግድ የነበረ ሰላሳ ወቹ ቤት ያለ ወጣት ንግግር ማድረግ ጀመረ ።

ወንድማችን ምክሩን ሲጀምር ዱዓ እንድታደርጉልኝ ነው ።የህይወት ተሞክሮየን ላካፍላቹህ ሲል ሀሳብ ጀመረ ። እኔ የሁለት ልጅ አባት ነኝ በፊት ላይ ልክ እንደ ኢማማችን ሀፊዝ ነበርኩ 15 ጁዝ ሀፍዤ ከላይ ጀምሬ ደሞ እየቀራሁ ነበር ። የደረሳ ሀያት ከበደኝና ታክሲ ከዛም አልፎ የከባድ መኪና ሹፌር ለመሆን በቃሁ በዚህ ሁኔታ ታዲያ ከአላህ በጣም ራኩኝ ሶላተል ጀምእ እያደረኩ መስገድ ጀመርኩ እሱም ሲከብደኝ ሶላትን ከነ ጭራሹ ተውኩት አላህ ወደሱ ሊመልሰኝ ፈለገና የሆነ ቀን ህፃናትን አድናለሁ ብየ የመኪናየን መሪ ጨርሼ ተገለበጥኩ ራዳቴ ሞተ እኔ ለተውበት ሌላ እድል ተሰጠኝ ዛሬ ሁለቱም እግሬ ውስጥ ብረት ገብቷል ወገቤ በየጊዜው ይተላል አንዳንዴ መስጅድ ተቀምጫ ትሉ ሲያስቸግረኝ ምነው ያ አላህ ወዳንተ መውሰድ ከበደህ አልቻልኩም እያልኩ አለቅሳለሁ ምናልባት ዛሬ ስምንት ጁዝ ሙራጀዓ አድርጌለሁ ሶላትም በትክክል እየሰገድኩ ነው ። አላህ ተውበትን ወፍቆኝ ራሴን በማስተካከል ላይ ነኝ ምናልባት ወላጆች ልጆቻችሁን ምከሩ አስፓልት ላይ መንገዳቸውን ይዘው ይንቀሳቀሱ ። ዛሬ እኔ መስገድ እየቻልኩ አይደለም ወገቤን ለመታከም 500 ሺ ምናምን ተጠይቄ ጓደኞቼ አስተባብረውልኝ 300ሺ አከባቢ ደርሻለሁ ከቻላቹህ እገዙኝ ካልቻላቹህ አላህ አፊያ እንዲያደርገኝ ዱዓ አድርጉልኝ ። ይህንን ፈተና አላህ ወደሱ ሊመልስኝ እየተፈተነኝ ነው እገዙኝ ሲል አለቀሰ ጀመዓው በአንድ ስሜት ቀልባችን ተሰበረ።

የመኪና አደጋ ስለገጠመኝ መጥፎ ቢሆንም የተውኩትን ማንነቴን እንዳገኝ አላህን ዳግም እንድጠጋ አግዞኛል ይበልጥ ወደ ዲኔ እንድጠጋ ደሞ አፊያየ እንዲመለስልኝ የቀረኝን ገንዘብ ሞልቼ ልታከም ወደ ልጆቼ በደስታ ልቀላቀል ይለናል ወንድማችን ።

ወንድማችንን ማገዝ የምትፈልጉ
1000713685627
አህመድ ሰኢድ ያሲን
0986226108

14/12/2025

3 ዓመት ሊሞላው 1 ወር ከ18 ቀን ቀርቶታል

አልተገኘም

አባት :- ልጄን አፋልጉኝ እባካችሁ ሼር አድርጉልኝ

ህፃን ማሂር ሰይድ ይባላል እድሜው ሁለት አመት ከስድስት ወር ሲሆን በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞን ሜጢ ከተማ

በ2015 ዓመት ምህረት ጥር 16, ከቀኑ 8:00 ሰዓት አካባቢ ባልታወቁ ሰዎች ሲወሰድ :-

* ባባ 😭
* ባባ 😭
* ባባ 😭

እያለ ቢጮህም ልንደርስለት ግን አልቻልንም 😭??

ይሀው 2 ዓመት
ከ10ወር ከ15 ቀን ሙሉ በመከራና በስቃይ ቆየን

እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጄ አፋልጉኝ

* በጣም ናፈቀኝ
* ልጄን አፋልጉኝ

እባካችሁ

* 0911334363
* 0913915460

አባት : ሰይድ መሀመድ

🌴🌴🌴

Photos from Ustaz Abubeker Ahmed's post 10/12/2025

ሼር

ማንም በልጅ ህመም አይፈተን !
♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️

ከዚህ ቀደም የቄራ ሰላም መስጂድ ጀመዓ ሁሉ በመልካም ስሟ የሚያውቃት እህታችን ሰሚራ ልጇ ሀኒፍ ወደ ቱርክ ሀገር ሄዶ በደጋግ ሰዎች እገዛ እና ርብርብ ከነበሩበት ህመሞች መካከል አንደኛውን ታክሞ ነበር ከአንድ አመት በኃላ ተመልሰሽ አምጪው ብለዋት ወደ ሀገር የተመለሰው።

ለተከታታይ ሁለት አመት በጣም ደህና ሲሆን እና ለውጥ ሲያመጣ እናት ሰሚራም ልጄ ደህና ነው ድጋሚ ለመውሰድም አቅም የለኝም ብላ የሀገር ውስጥ ህክምና ብቻ እየተከታተለች ቆይታ ነበር።

ነገር ግን አሁን ላይ በድጋሚ ወደ ውጪ ሄዶ ህክምና ማድረግ እንዳለበት በሀገር ውስጥ ክትትል የሚያደርጉለት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታሎች ቦርድ ነግረዋታል።

እህታችን ሰሚራ ከዚህ በፊት እኛን ወንድም እህቶችዋን እገዛ ጠይቃ ልጇን አሳክማ ስለነበር አሁንም በድጋሚ ሰው አላስቸግርም አላህ እንዳደረገው ይሁን ስትል አንድ ሀኪም እንዲህ አላት።

"ከዚህ ቀደም ለመጀመሪያው ህክምና ስትመጪ እና ህክምናውን ከባድ እንደሆነ ስነግርሽ አላህ አለ ጥሎ አይጥለኝም ልጄ ይድናል የአቅሜን አደርጋለሁ" ብለሽ ነበር ምነው አሁን ከአላህ ተስፋ ቆረጥሽ በማለት ሲናገራት እህታችን በድጋሚ እናንተ ደጋግ እህት ወንድሞቿ ፊት የተጠየቀችውን 4,000,000 (አራት ሚሊየን ብር) እገዛ ለመጠየቅ ተገዳለች።

ሁላችንም የአቅማችንን እገዛ በማድረግ ልጇን እናትርፍላት።
አላህ ኒያችሁን ይሙላላችሁ እህት ወንድሞች

1000433513758 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
014311316960600 አዋሽ

📲+251 90 462 3864

09/12/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ahimaad Kadir, Ahmedin Muziyen

Photos from Ustaz Abubeker Ahmed's post 02/12/2025

😭😭

#ልቧን እየከበዳት ነው መተፈስ💔😥 እናት እየተሰቃየች ነው ከእለት እለት የመዱ ስቃይ እየበረታ ነው

#ልቤን ደከመኝ💔 ልቤን አድኑልኝ😥🙏

#በልብ ህመም ለምትሰቃየው ህፃን እንድረስላት ያለንጊዜ አጭር ስለሆነ በቻለነው ሀቅም እንረባረብ የተጠየቀው ገንዘብ ከቤተሰብ ሀቅም በላይ ስለሆነ የሀቅማችሁን በመለገስ ህይወቷን ከፈጣሪ በታች ታደጉ ህፃን መዲና ጀማል ትባላለች ገና 7 አመቷ ነው

#በልብ ህመም እጅጉን በከፋ ሁኔታ እየተሰቃየች ስትሆን ወደ ታዝማ የልብ ህክምና ማዕከል አዲስ አበባ አስቾካይ ሰርጀሪ መሰራት እንዳለባት ተነግሯቸዋል ለቤተሰቧ

#ለህክምና የሚያስፈልገው ወጪ የኢትዮጵያ ብር 1 ሚሊዮን ሲሆን ለህክምና የሚያስፈልገዉ ወጪ ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እቺን ህፃን ልጅ ሕይወት ለመታደግ

#በፀሎትና

#በገንዘብ
እንድንረዳት እየተማፀናለን።

1000569670528 C B E
#መሪም መሀመድ (እናት)

+251967216161 መሪማ (እናት)
0916514072.ነባ
ሁሉም ሰው የተቻለውን ያደርግ ዘንድ አድርጉ

#ሰውን ለመርዳት ትክክለኛው ጊዜ #አሁን ነው

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

01
Addis Ababa
1000