Worku ዲቻ

Worku ዲቻ

Share

sport

Photos from Worku ዲቻ's post 19/05/2026

አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ!!

አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ሻምፒዮን ሆኗል።

በ37ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ መድፈኞቹ አንድ ጨዋታ እየቀራቸው የዋንጫው ባለቤት መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን🏆🏆🏆🏆

Photos from Worku ዲቻ's post 19/05/2026

እጅግ አሰቃቂ ጉዳት :

በዛሬዉ የኢትዮጲያ መድን እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ወቅት የወላይታ ድቻዉ ቅዱስ ቂርቆስ አሰቃቂ የሆነ ጉዳት ደርሶበታል።

ጉዳቱም በስታዲየሙ የተገኘ የስፖርት አፍቃሪን በእንባ ያራጨ ነበር።
እንደነዚህ አይነት ጉዳቶች ለእኛ ሀገር ተጫዋችች እጅግ ፈታኝ በመሆናቸዉ ክለቡ ወላይታ ድቻ ለተጫዋቹ ትኩረት ሊሰጠዉ እና ሊከታተለዉ ይገባል።

ቅዱሴ ቀላሉን ያድርግልህ በቶሎ አገግመህ ወደ ሜዳ እንድትመለስ ምኞቴ ነዉ።

Tasa🥲

Photos from Worku ዲቻ's post 19/05/2026

ኢትዮጵያ መድን 0-0 ወላይታ ዲቻ

በጨዋታ መጠናቀቅያ ላይ የወላይታ ዲቻ ተጨዋች ቅዱስ ቅርቆስ በጣም አሰቃቂ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል😭😭😭በጣም ያሳዝናል!!

19/05/2026



በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ ጋር 0ለ0 ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ?

8️⃣ ወላይታ ድቻ :- 43 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 42 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ሐሙስ - ወላይታ ድቻ ከ ነገሌ አርሲ

አርብ - ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ መድን

Photos from Worku ዲቻ's post 19/05/2026

80'

ኢትዮጵያ መድን 0-0 ወላይታ ድቻ

19/05/2026

የጨዋታ አሰላለፍ !

ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ

Photos from Worku ዲቻ's post 19/05/2026

✅ የጨዋታ ቀን!

⚽️ ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድህን ⚽️

📆 ዛሬ ማክሰኞ

🕗 07:00

🐝🐝 ድል ለጦና ንቦች 🐝🐝

Photos from Worku ዲቻ's post 14/05/2026


🆚ቅዱስ ጊዮርጊስ
የ32ኛ ሳምንት መርሃ ግብር
🏆ሲሲኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 6/2018 ዓ.ም
ከቀኑ 🕙 10፡00 ላይ
🏟️አዲስ አበባ ስታዲየም
🐝🐝🐝🐝 Telegram Chanel 👇👇⬇️⬇️
https://t.me/+6EGO5zaS8phkZTE0

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa