Zhoga Training Institute ዦጋ ማሰልጠኛ ተቋም

Zhoga Training Institute  ዦጋ ማሰልጠኛ ተቋም

Share

ZHOGA Beauty & Cosmetics Academy provides hands-on training in manufacturing herbal cosmetics, skincare, hair care, soaps, and beauty products.

We empower entrepreneurs with practical skills, formulas, quality control, and business know-how.

20/03/2026

እንኳን ወደ ZHOGA TRAINING INSTITUTE የጥያቄና መልስ ውድድር በሰላም መጣችሁ! እውቀትዎን ይፈትሹ፣ ያሸልሙ!
🎁 ሽልማት፦ በየቀኑ ጥያቄውን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ሰው የ50 ብር የሞባይል ካርድ ይላክሎታል።
📌 መመሪያ፦ የ50 ብሩን ካርድ ተጠቃሚ ለመሆን
​ፔጃችንን ላይክ እና ፎሎው ያድርጉ።
​መልስዎን በኮሜንት ያስቀምጡ። ( በቅድሚያ )
​ፖስቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።"

📍ሳሙናን ለማምረት ቅባቶች (Fats/Oils) ከጠንካራ ቤዝ (Strong Base) ጋር የሚገናኙበት ኬሚካላዊ ሂደት ምን ይባላል?

​ሀ) ሃይድሮጂኔሽን (Hydrogenation)
​ለ) ሳፖኒፊኬሽን (Saponification)
​ሐ) ኤስተሪፊኬሽን (Esterification)
​መ) ፖሊመራይዜሽን (Polymerization)

19/03/2026

እንኳን ወደ ZHOGA TRAINING INSTITUTE የጥያቄና መልስ ውድድር በሰላም መጣችሁ! እውቀትዎን ይፈትሹ፣ ያሸልሙ!
🎁 ሽልማት፦ በየቀኑ ጥያቄውን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ሰው የ50 ብር የሞባይል ካርድ ይላክሎታል።
📌 መመሪያ፦
​ፔጃችንን ላይክ እና ፎሎው ያድርጉ።
​መልስዎን በኮሜንት ያስቀምጡ።
​ፖስቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።"

የበረኪና (Bleach) ዋናው ግብዓት የሆነው ኬሚካል የትኛው ነው?
ሀ) ሶዲየም ሃይፖክሎራይት
ለ) ሶዲዬም ክሎራይድ
ሐ) ሰልፈሪክ አሲድ
መ) SLES

19/03/2026

የ ZHOGA TRAINING INSTITUTE የ30 ቀናት የሽልማት ውድድር
​መመሪያ፦
​ፔጃችንን Like እና Follow ያድርጉ።
​ትክክለኛውን መልስ በኮሜንት ያስቀምጡ።
​ፖስቱን Share ያድርጉ።
🎁 ሽልማት፦ ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ሰው የ100 ብር የሞባይል ካርድ!

በፈሳሽ ሳሙና አሰራር ውስጥ ሳሙናው አረፋ (Foam ) እንዲሰጠን የሚያደርገው ግብዓት የትኛው ነው?

ሀ) ጨው

ለ) ሰልፎኒክ አሲድ

ሐ) ካስቲክ ሶዳ

መ) ሶዳ አሽ

12/03/2026

ZHOGA TRAINING & CHEMICAL CENTER ⚗️
​📍 አዲስ አበባ – ገርጂ | 📞 0989-28-28-28
​💡 የወደፊት ህይወትዎን በአምራች ኢንዱስትሪ ክህሎት እና ጥራት ባላቸው የጥሬ ዕቃ አቅርቦቶች ይለውጡ!
​🎓 ሙያዊ የማምረት ስልጠናዎች (Training)
​ተግባር ተኮር፣ ለገበያ የቀረቡ የላቦራቶሪ ስልጠናዎች ከታወቀ የምስክር ወረቀት እና ከCOC ምዘና ዕድል ጋር።
​🧼 የሳሙና እና ዲተርጀንቶች ማምረት ስልጠና
​▫️ የልብስ ሳሙና (Bar Soap)
​💧 ፈሳሽ ሳሙና (Liquid Soap)
​🍽️ የእቃ ማጠቢያ ፈሳሽ
​🧺 የዱቄት ሳሙና (Powder Detergent)
​🌸 የልብስ ማለስለሻ (Fabric Softener)
​✨ ስካውሪንግ ፓውደር (Scouring Powder)
​🧴 የኮስሞቲክስ እና የሰውነት ውበት መጠበቂያዎች
​💇‍♂️ ሻምፑ (Shampoo)
​🌿 ኮንዲሽነር (Conditioner)
​🚿 ሻወር ጄል (Shower Gel)
​🧴 ቦዲ ሎሽን (Body Lotion)
​🪔 የፀጉር ቅባት/ፉድ (Hair Oil/Food)
​⚪ ቫዝሊን እና ግሊሰሪን
​🧹 የፅዳት መፍትሄዎች (Cleaning Solutions)
​🌀 ለመላው አገልግሎት የሚውሉ (Multi-Purpose) ፅዳት ፈሳሾች
​🧪 በረኪና (Chlorine Bleach)
​🏭 የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች
​⚗️ ጥራት ያላቸው ኬሚካሎች እና ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት (Chemical Supply)
​ለማምረት የሚያስፈልጉዎትን ግብዓቶች ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት አስተማማኝ መሸጫ !
​🧩 መሰረታዊ ኬሚካሎች (Core Chemicals)
​▪️ SLES, LABSA
​▪️ ካውስቲክ ሶዳ (Caustic Soda)
​▪️ ሶዳ አሽ (Soda Ash)
​▪️ CAPB, CDEA
​🍋 አሲዶች (Citric/Stearic Acids)
​🧪 ተጨማሪዎች እና አስፈላጊ ግብዓቶች
​➕ ማወፈሪያዎች (Thickeners)
​🔄 ማረጋጊያዎች (Stabilizers: EDTA/STPP)
​✨ የሚያደምቁ (Brighteners)
​🍶 የተለያዩ አልኮሎች (Alcohol variants)
​🌸 ሽቶዎች እና ውበትን የሚጨምሩ (Aesthetics)
​🍇 ሽቶዎች (Perfumes): 🍋 ሎሚ | 🌿 ላቬንደር | 🍓 ስትሮቤሪ | 🌱 ሚንት | 🍊 ብርቱካን | 💐 የአበባ ሽታዎች
​🎨 ቀለሞች (Colors): 🟢 አረንጓዴ | 🔵 ሰማያዊ | 🟡 ቢጫ | 🟣 ሐምራዊ
​📊 የንግድ ድጋፍ አገልግሎቶች (Business Support)
​🚀 የጅማሮ ምክር (Startup Advising): የራስዎን የማምረት ብራንድ ለመጀመር የሚያስችል መመሪያ።
​💰 አማካሪነት (Consultancy): የምርት ወጪ ትንተና እና የትርፍ መጠንን የማመቻቸት ስራ።
​🛠️ ቴክኒካዊ ድጋፍ (Technical Support): የምርት ሂደቱን ደረጃ በደረጃ የሚያግዝ እገዛ።
​✨ የራስዎን ቢዝነስ ዛሬውኑ በሙያዊ መመሪያ ይጀምሩ! ✨
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0989-28-28-28
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ – ገርጂ

10/03/2026

የምንሰጣቸው ስልጠናዎች (Our Courses):
🧪 የፈሳሽ ሳሙና ዝግጅት (Liquid Detergent)
🧼 የባር ሳሙና (የገላ እና የልብስ) አመራረት (Bar Soap)
🧴 የሻምፑ እና ሻወር ጄል ዝግጅት (Shampoo & Shower Gel)
🧽 የኢንዱስትሪ እና የቤት ውስጥ ማጽጃዎች (Cleaning Chemicals)
💰 የቢዝነስ መጀመሪያ ምክረ-ሀሳቦች (Business Startup Guidance)
​ለምን ዞጋን ይመርጣሉ?
✅ ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ (100% Practical)
✅ ውጤታማነታቸው የተረጋገጡ ፎርሙላዎች (Tested Formulations)
✅ የስልጠና የምስክር ወረቀት (Certificate)
✅ አዋጭ የንግድ ስራ እውቀት
​📍 አድራሻ: ገሪጂ፣ አዲስ አበባ (Gerji, Addis Ababa)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0989-28-28-28

21/02/2026
20/02/2026

አዲስ ገጽታ ፣ የላቀ ጥራት - ዦጋ (ZHOGA) ስልጠና ኢንስቲትዩት! 🚀✨
​ለተከበራችሁ ሰልጣኞቻችን እና አዳዲስ ስራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ፤
​የዦጋ ስልጠና ኢንስቲትዩት ራሱን በዘመናዊ መልኩ አድሶ በአዲስ ሎጎ እና በተሻሻሉ የስልጠና ፕሮግራሞች ስራውን መቀጠሉን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው! የራሳችሁን ምርት አምርታችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር ለምታስቡ ሁሉ በራችን ክፍት ነው።
​የምንሰጣቸው ተግባራዊ ስልጠናዎች፦
🧼 የንጽህና መጠበቂያዎች፡ የሳሙና፣ ዲተርጀንት፣ ክሎሪን እና የሽንት ቤት ማጽጃዎች አሰራር።
🧴 የውበት መጠበቂያዎች፡ ሻምፑ፣ ኮንዲሽነር፣ የሰውነት ሎሽን፣ ሻወር ጄል እና የፀጉር ቅባቶች አሰራር።
🏭 የቢዝነስ ስልጠናዎች፡ አዲስ የንግድ ስራ አጀማመር (Start-up)፣ የፋብሪካ አወቃቀር እና የምርት ዋጋ ስሌት።
​ለምን እኛን ይመርጣሉ?
✅ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ (Practical) ስልጠና
✅ ጥራት ያለው ትምህርት በዘመናዊ ላብራቶሪ
✅ ለስራ የሚያበቃ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት
​አሁኑኑ ይመዝገቡና የነገውን ስኬታማ ህይወት ዛሬ ይጀምሩ!
​📍 አድራሻ፦ ገርጂ ኢምፔሪያል (Gerji Imperial)
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0989282828
​ #ገርጂ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Bole Road
Addis Ababa