Markon Health And physical Fitness Training org.

Markon Health And physical Fitness Training org.

Share

Providing a physical fitness coaching program, counseling, diet planing, Home to Home exercise program.

10/07/2023

REMOVE ME FROM THIS PAGE THAT I AM NOT ASSOCIATED WITH OR I WILL CONTINUE TO LABEL YOU AS HACKERS.
TARYN McCOLPIN

07/05/2023

Markon physical fitness training and counseling
ሌሊት በእንቅልፍ ላይ እያሉ የእግር ጡንቻ መሸማቀቅ አጋጥሞዎት ያውቃል?

ይህ ችግር በ60% ጎልማሶች እንዲሁም በ40% ታዳጊዎችና ወጣቶች ላይ የሚያጋጥም ችግር ነው፡፡
የእግር ጡንቻ መሸማቀቅ ከፍተኛ ህመም የሚፈጥር ሲሆን ለሰከንዶች አንዳንዴም ለደቂቃዎች ሊቆይ ይችላል፡፡
ይህን ችግር ለመከላከል የሚከተሉትን 5 እንቅስቃሴዎች መስራት እጅግ ጠቃሚ ነው፡-
1ኛ. የጭን ማሳሳቢያ
2ኛ. ቁጭ ብሎ ባትና ቋንጃን ማሳሳብ
3ኛ. በግድግዳ ላይ የባት ማሳሳቢያ
4ኛ. የመቀስ ማሳሳቢያ
5ኛ. በተንከባላይ ፎም ማሳሳቢያ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa