Mulee

Mulee

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mulee, Sports, Adis Abebba, Addis Ababa.

19/08/2025
19/08/2025

እንኳን አደርሳቺሁ

19/08/2025

ማነው እንደኔ ልጅነቱን ያስታወሰው ያደጉ ግዜ ወደኋላ ሳስታዉስ

29/05/2025

እንኳን ለ ጌታችን ለመድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ የ እርገት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡
ዛሬ ዕርገት ነው።
ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ዛሬ፡ ጥዑመ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ መቶ ሃያው ቤተሰብ እያዩት ቅዱሳን መላዕክቱም ተገልጠው እየዘመሩ፡ በይባቤ ያረገበት ቀን ነው!
ጌታ ይሰቀል ዘንድ አርብን ዕለት እንደመረጠ፡ ይነሣ ዘንድ እሁድ ሰንበትን እንድመረጠ፡ ሐሙስንም ያርግ ዘንድ መረጣት። ሐሙስ የቀን ቅዱስ እንዲሉ በዚህች ዕለት የተመረጡት ቅዱሳን እያዩት በይባቤ አረገ።
ሐዋርያት እሰቀላለው ማለቱን እንደዘነጉት፡ እነሣለው እንዳለ እንደዘነጉት፡ በአካል ተለይቷቸው ማረጉንም ዘንግተውት ነበር። ከታላቅ ትንሣኤው በኋላ 40 ቀን እየተገለጠ የሰማይ መዝገብን እየመገባቸው ሰለቆየ ከነርሱ ተለይቶ የሚሄድ አልመሰላቸውም። “ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና” ያላቸውን እረስተውት ነበር (ዮሐንስ 14:3)። ቅዱስ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው” (ማቴ 17:4) እንዳለ፡ ሁሌ ቃለ እግዚአብሔርን እየመገበ በአካል ሳይለያቸው የሚኖር መስሏቸው ነበር። መንፈስ ቅዱስን ገና አለተቀበሉምና፡
በልቧ ሁሉን ትጠብቅ ከነበረችው ከእመቤታችን በቀር ይህችን ቀን ትመጣለች ብለው አልጠበቋትም ነበር። አንድም ‘የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው እየላከ በመቆየቱ” (ሉቃስ 16:21) “ ከእኛ ይለያል” የሚለውን ለማሰብ ጊዜ አልነበራቸውም።
ታዲያ ከነእሱ ተለይቶ እንደሚሄድ አልጠበቁትምና ጌታ በዕለተ ሐሙስ ከፍ ከፍ እያለ ሲያርግ፡ አይናቸው በመንከራተት ያዩት ጀመር። መላዕክት ቀርበው ባያጽናኗቸው ኖሮ “ ሃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ቆዩ” (ሉቃስ 24:49) ያለውንም ይዘነጉት እንደነበር ጥርጥር የለውም!
ታዲያ በዛሬ ቀን ጌታ በይባቤ ከሐዋርያ ተለየ ወደ ሰማይም አረገ በእግዚአብሔርም ቀኝም ተቀመጠ። (ማርቆስ 16:19፟
‹‹ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ፤ አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ ››
መዝ ፵፯፥፭
ከቅዱስ ዕርገቱ ረደኤት በረከት ይክፈለን!

Photos from Mulee's post 17/02/2025

ያብራሃም የሳራ ጋበቻ ያደርገለህ ዎንደሜ መልካም ጋበቻ 🌹🌹🌹🌹🌹

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Adis Abebba
Addis Ababa
MULEE