11/08/2026
🚨?? ! ! 🎉🚨
🙏 ጌታ ይመስገን!
እስከ 3ኛ ዙር ድረስ በታማኝነት ሰርተን፣ አሸናፊዎቻችንን በደስታ መሸለም ችለናል። 🏆❤️
🔥 አሁን ደግሞ 4ኛ ዙር የሞተር ዕጣ መጀመሩን በታላቅ ደስታ እናበስራችኋለን! 🏍️🎉
🏆 የ4ኛ ዙር ሽልማቶች
🥇 1ኛ ሽልማት፦ 100cc ቦክሰር ሞተር 🏍️🔥
🥈 2ኛ ሽልማት፦ 3,000 ብር 💵
🥉 3ኛ ሽልማት፦ 1,500 ብር 💵
🎁 4ኛ ሽልማት፦ 1,000 ብር 💵
🍀 ቀጣዩ ዕድለኛ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!
👉 አሁኑኑ ትኬትዎን ይያዙና ዕድልዎን ይሞክሩ!
📢 ይህን መልእክት ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሌሎችም ያድርሱ! ❤️🔄
📞 ስልክ፦ 09 25 72 14 23
🏦 ንግድ ባንክ፦ 1000 13 29 86 189
📲 ቴሌብር፦ 09 25 72 14 23
🏍️ ባስኬቶ አልፋ
🎯 ደሉ ዘፀአት የሞተር ዕጣ
🌟 4ኛ ዙር — ዕድሉ የእርስዎ ሊሆን ይችላል! 🍀🏆
📍 አድራሻ፦ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ባስኬቶ ዞን፣ ላስካ ከተማ
#ሽልማት 🔄🏍️
!
09/08/2026
? ❤️
… 🥰
እግዚአብሔር የምትናፍቁትን ያንን የደስታ ቀን በቶሎ ያምጣላችሁ! 🙏❤️
Wiz Abi Hiskeል ከወላይታ ሶዶ፣
🌸 መልካም ባርኮት ይድረሳችሁ! 🌸
የደስታችሁ ቀን በበረከትና በሰላም ይሁንላችሁ! 🙏✨
አሜን! 🙏❤️
📅 2/12/2018 ዓ.ም
📍 W/Sodo
08/08/2026
''ለአርሰናል የቻልኩትን ለማበርከት ቃል እገባለሁ'' - ብሩኖ ጊማሬሽ
********************
በዛሬው ዕለት አርሰናልን በይፋ የተቀላቀለው ብሩኖ ጊማሬሽ "መድፈኞቹን በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ" ብሏል።
''ቃል እገበለሁ ፣ የእኔን ምርጡን ነገር እሰጣችኋለሁ፣ የእናንተው ተፎካካሪ ነኝና መቼም እጅ አልሰጥም" ሲል ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።
በርካታ የሚታወሱ ነገሮችን አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አደርጋለሁ ሲልም ብራዚላዊዉ ተጫዋች ተናግሯል።
የአርሰናል የልብ ምት ይሆናል ተበሎ የሚጠበቀዉ ጊማሬሽ የተከላካይ አማካይ፣የመሀል አማካይ እና የሳጥን ዉስጥ ተጫዋች በመሆኑ አበርክቶቱ የጎላ ይሆናል ተበሎ ታምኖበታል።
ተጫዋቹ የ39 ቁጥር ማሊያን በመልበስ በአዲሱ የውድድር ዓመት በአዲሱ ክለቡ ይገለጣል።
በነፃነት ጫንያለዉ
01/08/2026
በወዳጅነት ጨዋታ አርሰናል ጂሮናን 4 ለ 1 አሸነፈ
******************
በቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ አርሰናል የስፔኑን ክለብ ጂሮና 4 ለ 1 አሸንፏል።
ካይ ሀቨርትዝ፣ ክሪስቶስ ዞሊስ፣ ማክስ ዶውማንና ጋብሬል ጄሱስ የአርሰናልን ግቦች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው።
የጂሮናን ብቸኛ ግብ አርናው ማርቲኔዝ ከመረብ አሳርፏል።
01/08/2026
💡 ሀሳብ አለ? ለውጥ አለ! 🌍
ትልቅ ፈጠራ የሚጀምረው በትንሽ ሀሳብ ነው።
ዛሬ የምናየውን ችግር፣ ነገ በፈጠራ ወደ መፍትሄ መቀየር እንችላለን።
✨ እርስዎ ምን መፍጠር ይፈልጋሉ?
#ባስኬቶአልፋ
01/08/2026
🚨አርሰናል በግል ጉዳዮች ከቪኒ ጁኒየር ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል።
መድፈኞቹ በቀጣይ ለሪያል ማድሪድ ዳጎስ ያለ የዝውውር ገንዘብ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።
01/08/2026
ለማመን የሚከበድ ሰበር አስደንጋጭ ዜና፦
አርሰናል ከቪኒሲየስ ጁኒየር ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ ሙሉ ለሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
በለላ በኩል ደግሞ ሪያል ማድሪድ ለዝውውሩ የሚለጥፈውን የትኛውንም አይነት ግዙፍ ገንዘብ ቢሆንም ለመክፈል ዝግጁ ሆነው በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
[]