Shega entertainment

Shega entertainment

Share

የደጋፊዎች አለም ስለ ስፖርት ምናወራበት ፕሮግራም፡፡በመናህሪያ ሬዲዮ 99.1 ዘወትር ሰኞ እና እሮብ ይተላለፋል

11/08/2023

በቼልሲ ለወራት ሲፈለግ ቆየውን የብራይተኑን የማህል ክፍል ተጫዋች የሆነውን ሞይስስ ካሴዶን ሪከርድ በሆነ የዝውውር ገንዘብ ሊቨርፑል የግሉ አድረጎታል፡፡ በዚህ ልክ ገንዘብ የወጣበት ካሴዶ በምን መልኩ ሊቨርፑልን ያግዛል፡፡ ብራይተን በ4.5 ሚሊየን ፓውንድ ብቻ አውጥቶ ከኢንዲፔንዴቴ ያመጣው ተጫዋች ለክለቡ 110 ሚሊየን ፓውንድ አስገብቷል፡፡ ይህ ክፍያ ለተጨዋቹ ይገባዋል ወይ ?
ከዛ ባሻገር የ2023-2024 የኢንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ምሽት 4፡00 በማንቺስተር ሲቲ እና ከችምፒዎን ሺፕ ወደፕሪሜርሊግ ባደገው በርንሌመካከል ይደረጋል በዛሬ አመሻሽ የደጋፊዎች አለም ፕሮግራም በእነዚህ እና በሌሎች ስፖርታዊ ጉዳዎች ከእናንተ ከውድ አድማጮቻችን ጋር እንወያያለን፡፡
ምሽት 1፡00 እሰከ 2፡00 በመናህሪያ ኤፍ ኤም ራዲዮ
የደጋፊዎች አለም የእናንተ የሀሳብ ሜዳ!!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa