15/05/2025
🔴 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: አርሰናል በ2025/26 በሜዳዉ የሚጠቀምበትን ማልያ ይፋ አድርጓል።
ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ ?
ለእናንተ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ እና የውጭ የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎችን እናቀርባለን
15/05/2025
🔴 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: አርሰናል በ2025/26 በሜዳዉ የሚጠቀምበትን ማልያ ይፋ አድርጓል።
ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ ?
21/04/2025
☑️ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ወደ እንግሊዝ ፕሪምየር ማደጉን አረጋግጠዋል።
06/04/2025
⭕️ ዛሬ ምሽት 12:30 በማንቸስተር ደርቢ ማንቸስተር ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
? ማን ያሸንፋል ?
05/11/2024
🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሙሉ የቡድን ልምምድ ተመልሷል
23/09/2024
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
16/09/2024
🏴 የ4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች
04/09/2024
🇪🇹 የጨዋታ ቀን 🇪🇹
- በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።
- ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 ታንዛንያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ላይ ይደረጋል።
💚💛❤️ ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
02/09/2024
🏴 የ3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች
31/08/2024
🤝 አርሰናል በሜዳው ከብራይተን ጋር አቻ ተለያይቷል
⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 አርሰናል 1 - 1 ብራይተን 🟡
⚽️38' ሀቨርትዝ ⚽️58' ጃኦ ፔድሮ
🟥49' ራይስ
29/08/2024
🏆 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የ3ተኛ ዙር ድልድል ይፋ ሆኗል።