21/02/2026
🚨🎙️ ማሪዮ ባሎቴሊ፡- “በ ቪኒ ቦታ እኔ ብሆን ኖሮ ፕሬስቲያኒ ከባድ ችግር ውስጥ ነበር።”
“ ፍትህን በራሴ እጅ ስለማስከብር ቀይ ካርድ እና ምናልባትም ከእግርኳስ እገዳ ይጣልብኝ ነበር።”
ተወዳጁ የስፖርት ገፅ ⚽️🏵️አደይ ስፖርት🏵️⚽️
0931697073
0943804000
21/02/2026
🚨🎙️ ማሪዮ ባሎቴሊ፡- “በ ቪኒ ቦታ እኔ ብሆን ኖሮ ፕሬስቲያኒ ከባድ ችግር ውስጥ ነበር።”
“ ፍትህን በራሴ እጅ ስለማስከብር ቀይ ካርድ እና ምናልባትም ከእግርኳስ እገዳ ይጣልብኝ ነበር።”
16/02/2026
ሞሪኒዮ: "አባቴ ከአሰልጣኝነቱ ሲባረር 10 አመቴ ላይ ነበርኩ ። አስታውሳለሁ የገና እለት ነበር ያን ሰሞን አባቴ የሚያሰለጥነው ክለብ ውጤቱ ጥሩ አልነበረም ።
ከገና በዓል 1 ወይም 2 ቀን በፊት ተሸንፈው ነበር ከዛም የገና እለት ቤታችን ሁላችንም በተቀመጥንበት ስልክ ተደወለ ፤ ከዛም አባቴ ስልኩን አነሳው ከክለቡ አሰልጣኝነቱ መባረሩም ተነገረው ።
ምግብ እየበላን ነበር ሆኖም ዜናውን ስንሰማ ማናችንም ምግቡን አልጨረስነውም ። ቤታችን በገና በዓል በሀዘን ተሞላ ። ለገና የተዘጋጁትን ስጦታዎችንም መክፈት ከበደን አባታችን መባረሩ ቅስማችንን ሰበረው ።
በዛኑ እለት በ10 አመቴ ለራሴ ቃል ገባሁ......አሰልጣኝ እሆናለሁ ። አሰልጣኝ ለመሆን እስከመጨረሻው እፋለማለሁ አባቴ በመላው አለም ስሙ እስኪታወቅ ድረስ ስል ለራሴ ቃል ገባሁ ።
አሰልጣኝ ከሆንኩ ቡሀላ የሱን አለባበስ ከራሱ ተመሳሳይ ልብስ ለራሴ ሰራሁ ፤ የኔ ሮል ሞዴል አባቴ ነው ሌላ ማንም አይደለም በሱ የተነሳ ነው እኔ ዛሬ አሰልጣኝ ሆኜ በመላው አለም የታወኩት ።"❤🇵🇹
13/02/2026
🚨🎙️ ዲያጎ ሲሞኒ ባርሴሎና በካምፕ ኑ ውጤኑን ስለመቀልበስ ሲጠየቅ:🗣 "እነሱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የላቸውም።"
09/02/2026
💣〽️ 𝗨𝗥𝗚𝗘𝗡𝗧: የአል-ናስር እና የክርስቲያኖ ውስጣዊ አለመግባባት በክርስቲያኖ ሮናልዶ ድል አድራጊነት ተፈትቷል። ክለቡ የሮናልዶ ጫና ከተደረገበት በኋላ ሁሉንም የሰራተኞች ደሞዝ ከፍሏል። ይህም ክለቡ ከበስተጀርባው ከሰራተኞች ጋር ያለውን አጋርነት አጉልቶ ያሳያል።
በዚህም ምክንያት በሚመጣው ቅዳሜ ከአል-ፋትህ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ ጨዋታ ይመለሳል፣
በአጭሩ፡ ክርስቲያኖ የሚገባውን ጠይቋል እናም አሸናፊ ሆኖ ተገኝቷል። አሁን አል-ናስርን በአምበልነት ለመምራት ዝግጁ ነው። 🥶
09/02/2026
የአመቱ ምርጥ ሴቭ ልትሆን የምትችል አስገራሚ ሙከራ ያዳነበት መንገድ🤯
ዶናሩማ 👏🏻🔥
07/02/2026
POTM
የአለማችን ምርቱ የመሀል ሜዳ ሞተር ?...👀
07/02/2026
🚨 ዛሬ ማክል ካሪክ ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን ለማሸነፍ ብቻ አይደለም የሚጫወተው... ማንቸስተር ዩናይትድ ቶተንሀምን ከ2022 ቡሀላ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ አልቻለም ስለዚህ ይህንንም መጥፎ ሪከርድ ለማስተካከል ይጫወታል
06/02/2026
💣〽️ ጂሚ ካራገር:🗣 “ጋርዲዮላ ከአሁን በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለትልልቅ ዋንጫዎች እየተወዳደረ አይደለም - በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን በመብለጥ ትልቁ አሰልጣኝ ሆኗል።
ጋርዲዮላ በእንግሊዝ እግር ኳስን እንደገና አድሷል- ከላይ እስከ ታች ያለው ቡድን የእሱን ስልት ለመኮረጅ ይሞክራል። ይህ ፈርጉሰንም ሆነ ቬንገር እስካሁን ያላሳዩት ተጽዕኖ ነው።” 🇪🇸🐐 ☝️👍🏿
06/02/2026
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ንግግር፡🗣 "በልምምድ ላይ የምሳተፈው ለአል ናስር ደጋፊዎች፣ ለአሰልጣኝ አባላቶቹ እና ለተጫዋቾች አክብሮት በማሳየት ነው። አል ናስር ገንዘብ በማውጣት ላይ ትክክል ስላልሆነ፣ የሚሰጠን ድጋፉ እኩል ስላልሆነ እና መፈፀም ያልቻሉትን ተስፋዎች ስለተሰጡኝ በጨዋታዎች ላይ አልሳተፍም።
በሳውዲ ሊግ ጨዋታዎችን እንዲያሸንፉ ለማነሳሳት ለተጫዋቾች የሚከፈል ጉርሻዎች ነበሩ ነገር ግን ይህ ጉርሻ ተሰርዟል እናም የተጫዋቾቹን ሞራል ነክቷል።"
ℹ️AlhazzaMutab
06/02/2026
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቤንዜማ ወደ አል-ሂላል መሄድ የለበትም እያለ ሲፈራ የነበረው ለዚህ ነው... ቤንዜማ አል-ሂላልን ከተቀላቀለ ቡሀላ ትላንት ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታው ሀትሪክ መስራት ችሏል🤯... እንደ ምርቃት ብሎ ደግሞ አንድ አሲስት አስመዝግቧል🥵
ቤንዜማ እራሱን ለአል-ሂላል ለማስተዋወቅ ጊዜ አልፈጀበትም! 👑🔥 🇸🇦✨
05/02/2026
🚨 𝗖𝗥𝗔𝗭𝗬 𝗙𝗔𝗖𝗧: ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ከዎልቭስ የበለጠ አሲስት አድርጓል 🤯
05/02/2026
ከአለማችን ከምንግዘውም ምርጦቹ መካከል ግንባር ቀደሙ 41ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል
እንኳን ተወለድክልን ክሪስ ያንተን እነዛን የማይረሱ ታሪኮች መስካሪ በመሆናችን በውነቱ እድለኞች ነን..!