30/08/2026
እግርኳስን በቤትዎ!
👉 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች ታውን
👉 ፕሪሚየር ሊግ
👉 በኤፍኤም አዲስ 97.1
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዓመት 2ኛ ሳምንት መርሐግብር በኦልድትራፎርድ ስቴዲየም ማንቸስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ዛሬ እሁድ ምሽት 12:30 ላይ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ እንዲሁም በዩቲዩብ ቻነላችን ቅኝት በኳስ ሜዳ በኩል በቀጥታ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።
ግምትዎን ያስቀምጡ!
ጨዋታውን በተከታዩ ሊንክ በዩቲዩብ ቻነላችን በቀጥታ Subscribe በማድረግ ይከታተሉ👉
https://youtube.com/?si=xo_PsbHGJl9kWmDv
👉 የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ👉https://t.me/kegnitbekuasmeda