Kirubel sport materials provider and fitness trainer

Kirubel sport materials provider and fitness trainer

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kirubel sport materials provider and fitness trainer, Addis Ababa.

"Kirubel sport materials provider and fitness trainer"
Is a Facebook and telegram channel which helpes people by training doorstep and by delivering materials (sport materials)

24/05/2022
22/05/2022

ተሰርቶ ዉጤታማ የማይሆንበት ምክንያት የለም

23/04/2022

ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆንልን ተመኘሁ።

personal trainer kirubel

25/12/2021

ሰላም ውድ የስፖርት ወዳጆች እንደምን አላቹ? ፐርሰናል ትሬነር ኪሩብል ነኝ፡፡ ዛሬ ደግሞ ቤት ውስጥ ስለምንጠቀመው ስስኳር ልናነሳ ወደድን፡፡
*ስኳር ምንድነው?
ስኳር ከተለያዩ ዕፅዋት የተገኘ ሲሆን በአንድ ወይም በሌላ መልኩ በብዙ ምግቦች ውስጥ ይገኛል ፡፡ በሰውነት ውስጥ በተለያዩ መንገዶች የሚወሰዱና የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን የሚያካትቱ ብዙ ዓይነት ስኳሮች አሉ ፡፡
#ስኳር ከፍተኛ ንጥረ ነገር ያለው ካርቦሃይድሬት ሲሆን በጣም አስፈላጊ ምግብ ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡
ስኳር በምግብ ውስጥ ይገኛል፡፡
ፍሩክቶስ በማር እና በፍራፍሬ ውስጥ የሚገኝ ስኳር ነው ፡፡ እሱ በጣም በዝግታ በሰውነት ይጠመዳል ፣ ወዲያውኑ ወደ የደም ዝውውር ስርዓት ውስጥ አይገባም። በስፋት ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን ከዋና የስኳር ዓይነቶች አንዱ ነው ፡፡ በስሙ ምክንያት ፍሩክቶስ ልክ እንደ ፍራፍሬ ብዙ ንጥረ ነገሮችን ይይዛል የሚል የተሳሳተ ግንዛቤ አለ ፡፡ በእርግጥ ብቻውን ጥቅም ላይ ሲውል ፍሩክቶስ ከሌሎች ስኳሮች አይለይም ፡፡
ሌላው ደግሞ ላክቶስ ሲሆን ላክቶስ በወተት እና በወተት ተዋጽኦዎች ውስጥ የሚገኝ የስኳር ዓይነት ነው ፡፡ ላክቶስን ለማዋሃድ ሰውነት ልዩ ኢንዛይም ይፈልጋል፡፡
#ግሉኮስ በጣም ቀላሉ የስኳር ዓይነት ነው ፡፡ እሱ በደም ዝውውር ስርዓት የተዋጠ እሱ ነው። የሰው አካል ካርቦሃይድሬትን እና ሁሉንም ስኳሮች ወደ ግሉኮስ ይለውጣል ፡፡ ህዋሳት የሚቀበሉት እና ለሃይል የሚጠቀሙበት ብቸኛው የስኳር አይነት ይህ ነው ፡፡
አሁን ደግሞ የጠረጴዛ ስኳርን ጉዳት እንመልከት
የጠረጴዛ ስኳር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሁሉ ያመጣብናል፡፡
ትልቅ ሰው ያስመስለናል (ያረጀን እንድመስል ያደርገናል)
ብጉር ያመጣብናል
ስኳር በሽታ ያስከትላል (ታይፕ 2)
ለተወሰኑ የካንሰር በሽታዎች መንስኤ ነው
የጥርስ መበላሸትና መጥፎ የአፍ ጠረን ያስከትላል
አልሚ የምንላቸውን ምግቦች በሰውነታቸን ውስጥ ይቀንስብናለ
ርሃብን ያስከትልብናል (አህን በልቶ አሁን መራብ)
በሰውነታችን ውስጥ የሌፕቲንን ስራ ማስተጓጎልና ኢንሱሊን መጨመር ያስከትላል
*ሌፕቲን ምንለው ምግብን ስንጠግብ እንድናቆም እና ሃይል በሰውነታችን ሲበዛ እንድንንቀሳቀስና እንድናቃጥለው ለዐእምሮ መልእክት የሚልክ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡
*ኢንሱሊን በሰውነት ውስጥ ያለውን የስኩዋር መጠንን የሚመጥን እና የግሉኮስን ወደ ሰውነት ያለውን ሂደት የሚያፋጥን ሆርሞን ነው፡፡
ቤሊ ፋት (የታችኛው የሆድ ክፍል ነው)
ሱስ ያስይዛል
አሁን ደግሞ ከስፖርት ጋር ያለውን ግንኙነት በሁለት ከፍለን እንመልከት
*በመጀመርያ ግን ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር የጠረጴዛ ስኳር ማለት ነጭ መርዝ ልንለው የሚያስደፍር የሰውነት ጠንቅ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡
ሰውነት ለመጨመር ፡-
ሰውነት ለመጨመር የተመረጡ ሰፖርቶችን በደንብ በመስራት በአከባቢያችን ልናገኛቸው የምንችላቸውን በቂ ስኩር መገኛ የሆኑ እንደነ ሙዝ ፣ አቮካዶ ፣ አፕል የመሳሰሉትን ምግቦች ማዝወተር በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ከላይ እንደተመለከትነው ስኳር ከፍተኛ ንጥረ ነገር ያለው ካርቦሃይድሬት ሲሆን በጣም አስፈላጊ ምግብ ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡ ማስተዋል ያለብን ግን ፍሩክቶስ መሆን ነወ ያለበት፡፡
ሰውነት ለመቀነስ ፡-
ሰውነት ለመቀነስ ተመራጩ መንገድ ስኩርን ማቆም፤ ካልተቻለ ደግሞ ማቆም በሚባል ደረጃ መቀነስ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ፈራፍሬዎችን ማብዛት ሰውነትን ለመቀነስ ሁነኛ መንገድ ነው፡፡ ለዚ ደግሞ ተመራጩ መንገድ ካርዲዮ ማብዛት ነው፡፡ ይህ ማለት ብቸኛው መንገድ ነው ማለት አይደለም፡፡ እኩል በኩል ዌት ኤክሰርሳይሶች በጣም ወሳኝ ናቸው፡፡ ይቀጥላል...

20/12/2021

ሰላም ውድ የስፖርት ወዳጆች እንደምን አላቹ? ፐርሰናል ትሬነር ኪሩብል ነኝ፡፡ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ በዝምታ በስልክ ሊያገኙን የሚፈልጉ ሰዎችን ብቻ ስንመልስ ነበር፡፡ አሁን ግን የህን ዝምታ በማቆም ከዛሬ ጀምሮ አስፈላጊውን መረጃዎች በሚመጥን መልኩ አጭር እና ግልጽ አድርገን ልናቀርብላችሁ ወደድን፡፡ በዚህም ልታገኟቸው የምትችሉት፡-
ጤናነክ መረጃ
የስፖርት አይነቶች እና አሰራር መረጃ
የአመጋገብ መረጃ
የስነ-ልቦና መረጃ
ስፖርት መስራት ለሚፈልጉ ሰዎች በግልም ማሰራትን ጨምሮ በዚ ገጽ ላይ አንዲሁም ዘውትር በስራ ስዐት በስልክ በመነጋገር ሰዎችን ወደተሻለ አቅምና ውበት ማሻገር ይጨምራል
ስፖርት ሳይንስ ነው፡፡ በየጊዜውም ተለዋዋጭ ነው፡፡ ከጊዜ ወደጊዜ ሰዎች በሚደርሱበት የስልጣኔ ደረጃና ግኝት ስፖርት ስለመስራት እንጂ ምን አይነት ስፖርት በሚሉት ጉዳዮች ላይ ሲስማሙ አይታዩም፡፡ የትኛውም ስፖርት ግን በ3 ይከፈላል፡፡
ኤሮቢክ ኤክሰርሳይስ (aerobic exercise)፡- ይህ የስፖርት አይነት ማንኛውም ትንፋሻችንን ከፍ በማድረግ የሚታወቁ ኤክሰርሳይሶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ኤሮቢክስ ፣ በመካከለኛ ፍጥነት መራመድ ፣ መሮጥ ፣ መዋኘት ወዘተ…
ዌት ኤክሰርሳይስ (weight exercise)፡- ይህ የስፖርት አይነት ደግሞ ሰውነትን በተጨማሪ ብረቶችና ማሽኖች በመታገዝ ጡንቻዎችንና አጠንትን ምንጠብቅበት ነው፡፡ ለምሳሌ ፡- ቤንች ፕረስ ፣ ዌትድ ስኩዋት ፣ አርም ከርል ወዘተ...
ቴክኒካለ ኤክሰርሳይስ (technical exercise) ፡- ይህ የስፖርት አይነት ሰውነትን በአንድ በተወሰነ ስፖርት ላይ ብቁ ስናደርገው ነው፡፡ በነዚህ ስራዎች ሰውነታችንን በተጠኑ ብልሀቶች መዋጀት ሲሆን ብዙግዜ የራስመከላከል ስፖርቶች በዚህ ይካተታሉ፡፡ አንዳንድ አጥኚዎች ይህን ስፖርት ኮምባይንድ ስፖርት ነው ይላሉ (በዚህ አጋጣሚ ስለ ኮምባይንድ ስፖርት በቀጣይ ግዜያት በስፋት አንድ ሙሉ ፕሮግራም እንደምንሰራለት ለማሳወቅ እንወዳለን)፡፡ ለምሳሌ ፡- ማርሻልአርት ፣ ቦክስ ወዘተ…

ለዛሬ ይህን ካልን በቀጣይ ደሞ በተሻለ ብዙ ስለነዚ ስፖርቶች የምናይ ይሆናለ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ስፖርት መስራት ለምትፈልጉ በስልክ ልታነጋግሩኝ ትችላላች (0922464067)፡፡ መልካሙን ተመኘሁ፡፡

18/07/2021

ሰላም ዉድ የስፖርት ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? ለዚ ሳምንት የተመረጡ ሁለት ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸዉ።
1. መስል ክራምፕ(muscle cramp) ምንድነው?
2. ስትራፖ እንዴት እንዲተዉ ማድረግ ይቻላል?
መልስ እንደተለመደው በቴሌግራም የሚሰጥ ይሆናል።

12/07/2021

ሰላም የስፖርት ወዳጆች... እንደምን አላችሁ... በዚ ሳምንት በቴሌግራም inbox ካረጋችሁልን ጥያቄዎች 2ቱን ለመመለስ ሙሉ እና አስተማማኝ መረጃዎችንም ለማጋራት ዝግጁ ነን። ምን ያህል ዝግጁ ናቹ? አሁንም በቴሌግራም inbox አድርጉልን። የተመረጡት ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው።
1, የዉፍረት መንስኤው ምንድንነው? መፍትሄውስ?
2, መጨመር እንዴት ይቻላል?

Kirubel sport materials provider and fitness trainer 07/07/2021

መልካም ዜና ለስፖርት አፍቃሪዎች በሙሉ...
ስለስፖርት ምን ጥያቄዋች አሎት?
- ስለመቀነስ
- ስለመጨመር
- ስለአመጋገብ ወይስ
- ስለ ጤና

ከላይ ስለተጠቀሱት በሙሉ የነጻ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። በሚከተለዉ አድራሻ ይደዉሉ። በቴሌግራም አድራሻችንም በስፋት ይወያዩ።

Kirubel sport materials provider and fitness trainer

በዚህ ቻናል ላይ ፖስት የሚደረጉት በጠቅላላ በእጃችን Stoke ዉስጥ የሚገኙ ሲሆኑ ከተሸጡም በቶሎ ልናቀርባቸዉ የምንችላቸዉ መሆኑን እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ +251922464067
ወይም በ 📧EMAIL አድራሻችን krblsmsn

Kirubel sport materials provider and fitness trainer በዚህ ቻናል ላይ ፖስት የሚደረጉት በጠቅላላ በእጃችን Stoke ዉስጥ የሚገኙ ሲሆኑ በሰዓቱ ማቅረብ ባንችል እንኳን በትእዛዝ በ8 ቀናቶች ዉስጥ የምናቀርብ መሆኑንም ማሳወቅ እንወዳለን። ለበ....

07/07/2021

We need peoples to give delivery for our customers in our city... if you want the job all information is list in our channel... we deliver in Addis.(only)

Photos from Kirubel sport materials provider and fitness trainer's post 07/07/2021

Kirubel sport materials provider and fitness trainer

ስፖርታዊ ምክሮችን ጨምሮ በዚህ ቻናል ላይ ፖስት የሚደረጉት በጠቅላላ በእጃችን Stoke ዉስጥ የሚገኙ ሲሆኑ ከተሸጡም በቶሎ ልናቀርባቸዉ የምንችላቸዉ መሆኑን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ +251922464067
ወይም በ 📧EMAIL አድራሻችን krblsmsn
https://t.me/kirubelfitness

Telegram: Contact @kirubelfitness 06/07/2021

❇️ original ropes
🏷 በሱቅ የምንሸጥ ባለመሆኑ ዋጋዉ እጅግ ተመጣጣኝ

Price፦ 500 ETB for each

🏍⭕️IN STOCK DELIVERY is AVAILABLE FOR THIS item🚗
⭕️ባሉበት ሆነው ይዘዙ።

📩 Email @ [email protected]
📞+251922464067

⭕️address located at ADDIS ABEBA

|Kirubel sport materials provider and fitness trainer|
👇|telegram|👇

Telegram: Contact @kirubelfitness

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa