15/05/2026
Athlete Gudaf Tsegaye
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Athlete Gudaf Tsegaye, Sport & recreation, Addis Abeba, Addis Ababa.
15/05/2026
15/05/2026
02/12/2025
የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮሪደሩ ዞሮ ቤቶቹን ቆጥሮ ግምት እያስቀመጠ እራሱ አሰላ?
ቤትህን አሳምር የውጭ መብራት አድርግ ማለት በመብራቱ ደህንነትህንም ጠብቅ፣ በፅዳቱም ከበሽታህ እራስህን ጠብቅ መሆኑ የገባው ህዝብ ኮሪደር በደረሰበት ሁሉ አከባቢውን የሚመጥን እና በከተማው ባለሙያዎች የተመረጠውን ተመሳሳይ ቀለም ይቀባል፣ መብራትም ይደረጋል። ነገር ግን ቀለምም የመብራት መስመርም እራሳቸው ስለሆነ እጅግ ትንሽ ብር ቢሆንም ማንም ከፈለገበት ስለገዛ ፈፅሞ ይሄን አወጡ ለማለት አያስደፍርም።
አዋጡ ተብለው ቢሆን በዚያ መልኩ ታወቀ ይበሉ፣ ከየት አምጥተው አወቁት? በእነሱ ቤት የኮሪደር ልማት ወጪ ስላለው እኛ ሰፈር እንዳይመጣ የሚሉ እንዲፈጠሩ ነው። ግን ኮሪደር ያልደረሰበት አከባቢ ያሉ ለከተማ አስተዳደሩ ቅሬታ እያቀረቡ ለምን የእኛም አይሰራም እያሉ እንደሆነ እውነታው ነው።
25/02/2024
የሌብነት ትንሽ የለውም!
ህጉ የሚሰራው ለሰረቀ በሚል እንጂ ትንሽ ለሰረቀ ትልቅ ለሰረቀ በማለት ለይቶ አይደለም። የመጠን ልዩነት ሳይሆን ድርጊቱ ነው የሚያስቀጣው። አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ዳኛውን ከስራው ያስነሳው በድርጊቱ እንጂ ትንሽ ብር ትልቅ ብር ስለሆነ አይደለም። አይደለም ሰባት ሺ ሰባት ብርም ቢሆን ለአገልግሎት እስከጠየቀ ድረስ ያለአግባብ ስለሆነ ያስቀጣዋል።
መርፌ የሰረቀም በሬ የሰረቀም የሁለቱም ድርጊት ሌብነት ነው። ህግ የሚሰራው እንዴት እንደሆነ ካላወቃችሁ እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም። እንኳን ሌብነት በሃይማኖት እንኳን ያየም የተመኘም እንዳመነዘረ ይቆጠራል ይባላል። ታድያ ይሄም ለምን ይሆናል ትሉ ይሁን?
05/01/2024
“ታላቁ የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም የወል ትርክት ለሀገር አንድነት”
19/12/2023
የአዲስ አበባ ከተማ ታታሪ ከንቲባ እለቱን "በሻንጋይ" ከተማ ቻይና
24/07/2022
ክብር ለሚገባው ሸክምም ቀላል ነው።
24/07/2022
መላው የኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ደስ አለሽ።
24/07/2022
ክብር ለመዳኒያለም ይሁን።በእሱ እርዳታ ይሄ ኋኗል።
!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa