Bole Youth And Sport Office

Bole Youth And Sport Office

Share

This is Bole Sub city Administration Youth and sport Office official pages

30/05/2026

ቦሌ ቦሌ ቦሌ

30/05/2026

ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ
(ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ)

ተጠናቀቀ !

🇧🇮 ቡሩንዲ 1-2 ኢትዮጵያ 🇪🇹
8' ዳንሲል ኢራንዚ / 53' ምኅረት አየለ
/ 73' ልዲያ ኢያሱ

ኢትዮጵያ በድምር ውጤት 4-2 በማሸነፍ ቀጣዩን የማጣርያ ዙር ተቀላቅላለች።

Photos from Bole Youth And Sport Office's post 24/05/2026

በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ በመገንባት አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋለን - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ግንቦት 16/2018 ዓ,ም ቦሌ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት

ተምሳሌት እናደርጋታለን ብለን ስንነሳ በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ መገንባትን ቅድሚያ በመስጠት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።

ከንቲባዋ በቦሌ ክፍለከተማ የተገነቡ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ መሰረተ ልማቶችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።

በይፋ ተመርቀው አገልግሎት መስጠት የጀመሩት መሰረተ ልማቶች አምስት ስፖርት ማዘውተሪያዎችን፣ 95 የህጻናት መጫዎቻዎች፣ ስድስት የህጻናት ማቆያዎች፣ ካፍቴሪያዎች፣ አንፊ ትያትሮችን ያካተተ ነው፡፡

በተለይም ካፒቴን አበራ ለሚ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በ4ሺህ 900 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የለሚ ኮሚኒቲ ስታዲየምን ገንብተው ማስረከባቸውን ከንቲባዋ ገልጸዋል፡፡

ስታዲየሙ የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ፣ የመሮጫ ትራክ፣ ጥላ ያለው የተመልካች መቀመጫ፣ ለወጣቶች የስራ እድል የሚውሉ ሱቆች፣ መታጠቢያና መጸዳጃ ቤቶች፣ ጂምናዚየምና የእቃ ማከማቻ መጋዘንንና ያካተተ ነው ብለዋል፡፡

ከንቲባ አዳነች ስታዲየሙን ገንብተው ያስረከቡን ካፒቴን አበራ ለሚ አመስግነው የአካባቢው ነዋሪዎች ስታዲየሙን በእንክብካቤ እንዲጠቀሙበት አሳስበዋል።

20/05/2026

Big shout out to my newest top fans! Abiy Lambebo, Shiferaw Tsegaye, Binyam Assefa, Belsty Gashaw

Photos from Bole Youth And Sport Office's post 19/05/2026

አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ

ግንቦት 11/ 2018 ቦሌ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት

ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ሻምፒዮን ሆኗል።

በ37ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ መድፈኞቹ አንድ ጨዋታ እየቀራቸው የዋንጫው ባለቤት መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

18/05/2026

LONDON IS RED

Photos from Bole Youth And Sport Office's post 17/05/2026

እንኳን_ደስ_አላችሁ ደስ አለን!!

የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ለ5 ተከታታይ ዓመት የሴቶች ፕሪሜየር ሊግ የፀባይ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

ግንቦት 09/2018ዓ,ም ቦሌ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሴቶች እግር ኳስ ክለብ የ2018 የውድድር ዘመን የሴቶች ፕሪሜየር ሊግ የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ አሸናፊ ሆነ 🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

አቶ ዳግም ጣሰው የቦሌ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ኃላፊ በድጋሜ ይህ ውጤት እንዲመጣ አስተዋፆ ላበረከቱ የክለቡ አኮቺንግ እስታፍ፣ ተጫዎቾች፣ የክለቡ የቴክኒክ ባለሙያዎች እንዲሁም የክለቡ ደጋፊዎች የስፖርት ቤተሰብና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል።

በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

16/05/2026

Big thanks to Abiy Lambebo, Shiferaw Tsegaye, Binyam Assefa, Belsty Gashaw

for all your support! Congrats for being top fans on a streak 🔥!

Photos from Bole Youth And Sport Office's post 13/05/2026

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ

-> የ 26ኛ ሳምንት ውጤቶች
-> የደረጃ ሰንጠረዥ
-> የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር
-> የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa