GOA LAT FC CLUB

  • Home
  • GOA LAT FC CLUB
Contact the business

GOA LAT FC CLUB GOA LAT FC CLUB (Official Page)

🚨100 ሺህ ብር ሽልማት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ጨዋታ ሴኔጋልን ካሸነፈ ለእያንዳንዱ ተጫዋች 100 ሺህ ብር ፌዴሬሽኑ እንደሚሸልም አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናግረዋል
28/09/2026

🚨100 ሺህ ብር ሽልማት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ጨዋታ ሴኔጋልን ካሸነፈ ለእያንዳንዱ ተጫዋች 100 ሺህ ብር ፌዴሬሽኑ እንደሚሸልም አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናግረዋል

The Juba National Stadium, which will host our national team's match tomorrow." 🔥Cänɛ gaatkɔn wɔ Support iruun Yien ji J...
24/09/2026

The Juba National Stadium, which will host our national team's match tomorrow." 🔥

Cänɛ gaatkɔn wɔ Support iruun Yien ji Juba

Gattuoch Panom 🔥Ramkel James

Safe Travels🧳 Kok Kueth Saint George FC is traveling to Tanzania this afternoon with a 34-member delegation for a four-d...
16/09/2026

Safe Travels🧳 Kok Kueth

Saint George FC is traveling to Tanzania this afternoon with a 34-member delegation for a four-day pre-season trip and friendly matches.

The delegation includes 24 players, 7 coaching and medical staff, 1 board member, and 1 technical director to prepare for the upcoming Premier League season.

Delegation and Staff

Nesibu Chako – Board President

Seyoum Kebede – Technical Director

Milutin Sredojević (Micho) – Head Coach

Samson Mulugeta – Assistant Coach

Adane Girma – Assistant Coach

Yohannes Yaecob – Team Leader

Daniel Wolde Mariam – Goalkeeper Coach

Red Movich – Goalkeeper Coach

Ephrem Gizaw – Video Analyst

Melkamu Tadesse – Medical Staff

Players

Biniyam Genetu

Kok Kuetz

Tsiyon Merid

Aminu Nasru

Shaidu Mustafa

Brook Tareqegn

Mesfin Paulos

Henok Yohannes

Tewodros Asfaw

Abdelhamid Mubarak

Biniyam Bekele

Yared Yemane

Yeabsira Gosaye

Fuad Abdella

Brook Endale

Brook Belayneh

Fanuel Adamu

Amanuel Erbo

Bilal Gemeda

Temesgen Birhanu

Tsega Kedir

Kibir Aklilu

Aron Anter

Akrem Abdulselam

Would you like information on who their opponents are in Tanzania or the match schedule for this pre-season tour?

AI can make mistakes, so double-check responses

Congratulations Ethiopia Deng 💪💪💪
08/09/2026

Congratulations Ethiopia Deng 💪💪💪

የጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት አካደሚዋ ኢትዮጵያ ዴንግ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመሆን ተመርጣለች።

🇪🇹 የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ወደ አቋም መለኪያ ጨዋታዎች ገብተዋል!የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ለቀጣዩ ውድድር የሚያደርጉትን ዝግጅት ለመፈተሽ አቋማቸውን የሚለኩባቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች...
06/09/2026

🇪🇹 የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ወደ አቋም መለኪያ ጨዋታዎች ገብተዋል!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ለቀጣዩ ውድድር የሚያደርጉትን ዝግጅት ለመፈተሽ አቋማቸውን የሚለኩባቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ በስፋት ይደረጋሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ወደ ሀዋሳ የሚያመራው ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

➡️ የወዳጅነት ጨዋታ መርሃ-ግብር ጥቆማ፦

📅 ማክሰኞ ከሰዓት | በቢሾፍቱ መከላከያ ስታዲየም፦ መቻል ከ ጋምቤላ ባሮ

📅 ሐሙስ ጠዋት | በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም፦ ኢትዮጵያ ቡና ከ ጋምቤላ ባሮ

✅ ክረምቱን በአዳማ ውድድር ላይ ያሳለፉት ጋምቤላ ባሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን አሁን ደግሞ ከሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ለመጫወት ተዘጋጅተዋል። በዕጅጉ የሚደነቀው የጋምቤላ ወጣቶች ድንቅ አንድነት እና ትብብር የኢትዮጵያ እግር ኳስን ላይ ተፅዕኖ እየፈጠሩ የተመለከትናቸው ከጋምቤላ አከባቢ የተገኙ ተጫዋቾች በቁጥር ብዙ ናቸው ከሀገራችን አልፈው ከሀገር ውጭም በመጫወት ቀዳሚዎቹ ናቸው ይሄ የጋምቤላ አከባቢ ጥሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች የሚገኙበት የሀገራችን አከባቢ ሲሆን የሀገራችንን እግር ኳስ የሚቀይሩ ተሰጥኦዎች የሚፈልቁበት መሆኑን በተደጋጋሚ ተመልክተናል ።

👉 ትኩስ የስፖርት መረጃዎችን እና የጨዋታ ውጤቶችን ከማንም ቀድመው ለማግኘት Goalat F.C ገጽን Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🇪🇹

ዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ  ኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል። የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳል ጋር ተደልድሏል። የፊታችን አርብ በርዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታድ...
02/09/2026

ዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል። የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳል ጋር ተደልድሏል። የፊታችን አርብ በርዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታድየም ጨዋታውን ያደርጋል ። ዛሬ ተነስተው በቦታው ደርሰዋል ማረፍያቸውንም ራካ ሆቴል አድርገዋል።

Safe travels ✈️ Kim Lam And Good luck 💪💪💪💪
02/09/2026

Safe travels ✈️ Kim Lam
And Good luck 💪💪💪💪

27/08/2026
Adama Farda summer Cup የነ ሀሙስ 10:30 ሰዓት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጋምቤላ GoaLat  Vs  AYMI - GEDA (ይቻላል)ተጨዋቾች በጊዜ ሜዳ ተገኙ
19/08/2026

Adama Farda summer Cup
የነ ሀሙስ 10:30 ሰዓት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ
ጋምቤላ GoaLat Vs AYMI - GEDA (ይቻላል)
ተጨዋቾች በጊዜ ሜዳ ተገኙ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዓመት ጥቅምት 21/2019 የሚጀመር ሲሆን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 18/2018 እስከ ጥቅምት 8/2019 ክፍት ሆኖ ይቆያል።የኢ...
18/08/2026

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዓመት ጥቅምት 21/2019 የሚጀመር ሲሆን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 18/2018 እስከ ጥቅምት 8/2019 ክፍት ሆኖ ይቆያል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መረጃዎችን በማህበራዊ ገፆቻችን ይከታተሉ
———————————————
Telegram - t.me/EthiopiaHL1
Facebook - facebook.com/EthiopiaHL
X - x.com/EthiopiaHL

Address


1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOA LAT FC CLUB posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GOA LAT FC CLUB:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed gym/sports facility?

Share