ስለ ቼልሲ

ስለ ቼልሲ

Share

ደሙ ሰማያዊ የሆነ ሁሉ ፎሎ ሊያረገው የሚገባ ፔጅ 💙💙💙

05/05/2026

🔮 ሻፒዎንስሊግን ያጣጣሙት ክለቦች በቋጠሮ ቀን ተጣምረዋል ቋጠሯችን ይለምልም✌💙💙💙

05/05/2026

🔮 ሚረር እንደዘገበው ከሆነ እነቶዲ ዥቪን ማናገር ጀምረዋል💙💙💙

05/05/2026

🎯 አሁን ፋብሪዚዮ እንደዘገበው ባርሴሎና አይኑን ጃዎ ፔድሮ ላይ ጥሏል ግን በቀላል ዋጋ የሚያገኙት እንዳሎነ ያቃሉ💙💙💙

05/05/2026

🔮 የእንግሊዝ መንግስት ግን ለአብራሀሞቪች ብቻ ሲሆን ነው ሚበረታው ባግዳድ ኢግባሊ እኮ ኢራናዊ ነው ቼልሲን እንዲሸጡ ለምን አያስገድድልንም በቃ ኢራን እና አሜሪካ ብቸኛ የተባበሩት የኛን ውድ ቼልሲ ለማውደም ነው 💙💙💙

05/05/2026

🔮 ቤተሰብ ከቼልሲ ጋር እስከ ነሀሴ መጨረሻ ልንለያይ አራት ጨዋታ ቀርቶናል የቼልሲ ተጫዎቾች ለደጋፊው ካዘኑ ሲቲን አሸንፈው ቀሪው ቢሸነፉ አይከፋንም ትኩረታቸው ሲቲ ላይ ብቻ ቢያረጉ ይሻላቸዋል 💙💙💙

05/05/2026

🔮 ውድ የቼልሲ ደጋፊዎች ይሄን አስቀያሚ እና ደባሪ ሲዝን እንርሳውና በዚህ ሲዝን ያገኘነው ምርጥ ስጦታ ጃዎ ፔድሮ ብቻ ነው 💙💙💙

04/05/2026

🔮 ሁሉም የቼልሲ ደጋፊ እንደቲያጎ ሲልቫ ነው የተቃጠለው ኦፊሻሊ ሲዝናችን ዛሬ አብቅታል💀 💙💙💙

04/05/2026

🔮 ሠውየው ቶሲን እና ጄሲን ይዞ የገባው ነገር ዋጋ እንደማያስከፍለን ተስፋ እናረጋለን መልካም ጨዋታ 💙💙💙

03/05/2026

🔮 እኛ እኮ የሚመጥነን ሻፒዎንስሊግ ነው አልን እንጂ በታሪካችን ሁለቴ ኢሮፓ ሊግ እና አንዴ ኮንፍረስ ሊግ ገብተን ሁለት ኢሮፓ ሊግ እና አንድ ኮንፍረንስ ሊግ ዋንጫ ያነሳን ነን አሁንም ፍራቻችን ቀጣይ ሲዝን የማይመጥነንን ዋንጫ እንደምናነሳ ስለምናውቀው ደብሮን ነው 💙💙💙

02/05/2026

🔮 ከግራ እየተነሳ ወደ መሀል እየገባ ኳስ የሚያቀጣጥለው ሞርጋን ሮጀርስ በጋናቾ ተስፋ የቆረጡት እነ ቶዲ የክረምቱ ዋነኛ እቅዳቸው ነው💙💙💙

02/05/2026

🔮 ይሄን ጨዋታ ማሸነፍ የመጨረሻ እድላችንን በሻፒዎንስሊግ ለመሞከር ሆነ ካልሆነው ኢሮፓ ሊግ ለመሣተፍ የመጨረሻው ተስፋችን ነው 💙💙💙

02/05/2026

🔔 ይሄን ዋንጫ ለማክሰኞ ጨዋታ ለአርሴናል አትሌቲኮን ለማስፈራራት እንዲጠቀሙበት እናውሳቸው እንዴ ቤተሰብ 😂
👍 የቼልሲ ደጋፊዎች የሲቲ ደጋፊዎች በብዛት ከእናተ እንበልጣለን በማለት እየሰከሱን ነው የቼልሲ ፔጆችን ፎሎ እያረጋችው ብዛታችንን እናሳያቸው 💙💙💙

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa
121921