ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ, Sports Team, Ethiopia, Addis Ababa.

🤎👆ይህንን ፔጅ ላይክ በማድረግ ስለ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ🤎👆
🤎የዝውውር ዜና👆
🤎የጨዋታዎቻችን ሀይላይቶች እና ጎሎች👆
🤎የአሰልጣኞቻችን አስተያየቶች👆
🤎የጨዋታዎቻችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ 👆
🤎የ12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን ዝማሬ እና ፎቶ ከየስታድየሙ👆
🤎የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና መዝሙሮቻችን🤎👆
ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅእናመሰግናለን🤎👆🙏

Photos from ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ's post 25/12/2025

ደጋፊ ማህበራችን በአስቸኳይ በወቅታዊ በቡድናችን ጉዳይ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ እዲጠራን እንጠይቃለን !!

25/12/2025

የደረጃ ሰንጠረዥ
16ተኛ ነን ትኩረት ለቡድናችን ዘንድሮ ወራጅ 5 ቡድን ነው አመራሮቻችን ዝምታቹ እስከመች ነው አሰልጣኙ ውጤት ከሌለው ማባረር ነው በአስቸኳይ ካሁኑ መፍትሔ ፈልጉለት ⁉️

Photos from ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ's post 25/12/2025

ስር ነቀል ለውጥ ለኢትዮጵያ ቡና እንፈልጋለን ከላይ እስከ ታች በአዲስ አመራር በአዲስ ትውልድ ከዘመኑ ጋር የሚዘምን አመራር እና ቡድን ያስፈልጋል !!
#በቃቹ

25/12/2025

🟤🟡 የጨዋታ ውጤት
⚽ ኢትዮጵያ ቡና 1️⃣-2️⃣ ድሬዳዋ ከተማ

👆🏾👆👆🏾👆

Photos from Ethiopian Coffee SC's post 25/12/2025
25/12/2025

✅ የጨዋታ ቀን
🏆 CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት
⚽ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ድሬዳዋ ከተማ
🕙 10:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎫 Buy Ticket http://ticket.ethiosport.pro 🏠 Home
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆

24/12/2025

🟤🟡 ቀጣይ ጨዋታ
⚽ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ድሬደዋ ከተማ
🏆 CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት
🗓️ ነገ ሀሙስ 16/04/2018
⌚10:00
🏟️ በአዲስ አበባ ስታድየም
🎫Buy Ticket Home http://ticket.ethiosport.pro
🎯 ድል ለታላቁ ኢትዮጵያ ቡና 👆🏾👆

ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

23/12/2025

💛 ቀጣይ ጨዋታ 🤎
🆚 ድሬዳዋ ከተማ
🏆 Ethiopian Premier League S.C
🗓️ ሀሙስ 10:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢Home

22/12/2025

📣 Club Statement

ለአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን እና ለክለባችን ስምንት (8) ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እና ቅጣት ተላለፈባቸው።

ኢትዮጵያ ቡና ካደረጋቸው 10 የ ሊግ ጨዋታዋች 3 በማሸነፍ 3 አቻ በመውጣት በ 4 ጨዋታዎች በመሸነፍ በ12 ነጥብ በሊጉ ሰንጠረዥ 13ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን አንዳንድ የክለባችን ቡድን አባላት የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እና ቅጣት ተላለፈባቸዋል።

አሰልጣኝ አብይ ካለው ውጤት ማጣት እና የሊግ ደረጃ አንፃር ቡድኑን ወደ አሸናፊነት እንዲመልስ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጠው መሆኑ ታውቋል፣

የክለባችን ተጨዋቾች የሆኑት እንደሻው እሸቴ፣ ፉአድ ኢብራሂም፣ አማኑኤል አድማሱ፣ አላዛር ሳሙኤል እና በረከት ብርሃኑ ባሳዮት የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና ዲሲፕሊን የ 15 ቀን ደሞዝ እንዲቆረጥባቸው እንዲሁም ከ ካምፕ ወተው ልምምዳቸውን እንዲቀጥሉ ተደርጎል።

የውጭ ሀገር ተጫዋቾች የሆኑት ኢብራሂም ዳንላድ፣ ዲቫይን ንቹክው እና ሻባን መሀመድ የ15 ቀን ደሞዝ ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

22/12/2025

ኢትዮጵያ ቡና ለአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ማስጠንቀቂያ ሰጠ!

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁንና ለ8 ተጨዋቾች ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱ ታውቋል።

ክለቡ ያለፉትን የሊግና የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ከአቅም በታች ሆን ብላችው ተጫውታችዋል በማለት የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱ ታውቋል።

የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው አዲሱ አጥቂ ሻባን አህመድ ፣ አማካዩ ዲቫይን ዋካቹዋ ፣ግብ ጠባቂው ዳንላግ ኢብራሂም ደብዳቤ ከደረሳቸው ውስጥ ሲሆኑ ፤ አላዛር ሳሙኤል፣ አማኑኤል አድማሱ ፣እንዳሻው እሸቴ ፣ በረከት ብርሀኑ ፣ ፋአድ ኢብራሂም ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ውስጥ ናቸው።

ክለቡ ከተጨዋቾቹ በተጨማሪ ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ውጤቱን በአስቸኳይ እንዲያስተካክል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

በኢትዮጵያ ቡና ውስጥ በከፍተኛ ጫና ውስጥ ክለቡን እየመራ እንደሆነ የሚነገረው ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን በወጣት ተጨዋቾች ቡድኑን በማዋቀር የሊጉ ፋይናንስ ህግ ጋር ተስማሚ ቡድን ለመስራት እንደቻለ ለማወቅ ተችሏል።

ኢትዮጵያ ቡና ያለፉትን 4 ጨዋታ በሊጉ ሳይሸነፍ በ 12 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ካለው ሀዋሳ በ 5 ነጥብ ልዩነት ፣አንደኛ ደረጃ ከሚገኘው ሲዳማ በ9 ነጥብ ልዩነት 12 ደረጃን ይዞ ይገኛል።

ባላገሩ ስፖርት

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

ኢትዮጵያ ቡና ስፓርት ክለብ
በ1968 በቡና ቦርድ ስር የቡና ንጋት ስፖርት ክለብ ተብሎ ተመሰረተ::
በ1983 ኢትዮጵያ ቡና ተብሎ ተሰየመ::
ድሎች
የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ዋንጫ (1) 2003
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ (4) 1990,92,95,2000
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (4) 1989,92,2000,2004
የክለቦች ህብረት ዋንጫ (1) 1999

ጥንትም ትላንትም ዛሬም ነገም ወደፊትም ምንግዜም ኢትዮጵያ ቡና!!

Ethiopia Coffee Sport club

Location

Category

Address

Ethiopia
Addis Ababa