DagiE

DagiE

Share

Grove Garden Walks welcomes anyone that comes from all over part of the world, for best and warm place if u need, we are on the position.

Cultural and International Food, Open Air Cinema, Open Air Music Stage, Different sizes of Meeting Venues, and more..

20/10/2022

ክቡራን እንግዶቻችን ለተወሰኑ ጊዜያት ተቋርጦ የነበረው የቅዳሜ እና እሁድ ከሰአት የሰርከስ እና የውዝዋዜ ትርኢት ከፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 12 /2015 ጀምሮ በተለመደው ሰአት መቅረብ እንደሚጀመር እናበስራለን !!
ይምጡ እና መልካም ጊዜን ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ያሳልፉ !!

18/10/2022

ግሮቭ ጋርደን በጎብኚዎች እይታ !!
መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት በመሪዎች መቀመጫ ሰገነት በኩል ገባ ሲሉ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ +251910803685 ወይም +251911217291 ይደውሉልን

14/10/2022

አዲሱ የግሮቭ ጋርደን ስብሰባ ማእከል ከ 20 - 150 የሚሆኑ እንግዶችን በተለያየ መልኩ ማስተናገድ የሚችል ያማረ አዳራሽ

Photos from DagiE's post 13/10/2022

በቅርቡ ክትፎ እና ባህላዊ መጠጦች አገልግሎት መስጠት የሚጀመረው ውቡ እና ተፈጥሮአዊ ይዘቱ መንፈስን የሚያለመልመው ግሮቭ ጎጆ ቆጥ

Photos from DagiE's post 12/10/2022

በግሮቭ ጋርደን ዎክ የ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና የ አርቲስት ደግማዊት ፀሀዬ ( ዳጊ ) የጋብቻ ስነስርዓት ቅድመ ዝግጅት በጥቂቱ

12/10/2022

Friday night Starting from 7:00pm
Reggae & Dancehall @ Grove Garden Walks lounge !! Come and enjoy !!

26/09/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
ግሮቭ ጋርደን ዎክ

25/09/2022

የአርቲስት ሳምሶን ታደሠ ( ቤቢ ) እና የድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ የጋብቻ ስነስርዓት አሁን በግሮቭ ጋርደን ዎክ አዳራሽ

15/09/2022

ክቡራን እንግዶቻችን
የከተማችን አዲሱ የመዝናኛ አማራጭ ግሮቭ ላውንጅ ዘዎትር ማክሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ ቀጥታ የመድረክ ሙዚቃዎችን በሮያል ባንድ አጃቢነት በታዋቂና ወጣት ድምፃውያን ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ ማቅረብ መጀመሩን እያበሰርን : በተጠቀሱት ቀናት ብቅ ብላችሁ መልካም ጊዜን እንድታሳልፉ እንጋብዛለን !!!
ለበጠ መረጃ +251910803685
ወይም +251911217291 ይደውሉልን

15/09/2022

Bride to be @ Grove Garden Walks

14/09/2022

የአዋቂ ሰው ልደት በግሮቭ ጋርደን ዎክ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

9. 014517303705565, 38. 762020346923535
Addis Ababa
1000