Ethio Electric Sport Club- Team Page

Ethio Electric Sport Club- Team Page

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Electric Sport Club- Team Page, Sports Team, Addis Ababa.

17/05/2023

የአትሌቲክስ ፈርጦች

17/05/2023
Photos from Ethio Electric Sport Club- Team Page's post 17/05/2023
12/05/2023

የኢትዮ ኤሌክትሪክ ወጣቱ ከ20 ዓመት በታች ቡድናችን በዝዋይ ከተማ እስታዲየም ለሦስተኛነት የጊዮርጊስ አቻውን በመለያ ምት አሸንፎ የንሀስ ሜዳልያ አና የምስክር ወረቀቱን ተቀብቢ በድል ተመልሷል ።በድል ለተመለሰው ቡድናችን የነጋ ቦንገር ሆቴል አመራርና ሠራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ያዘጋጁትን የክብር ኬክ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ለማ ከቡድኑ አንበል አንዋር ጋ ቆርሰው እለቱ በድምቀት ሲታሰብ አቶ ሲሳይ በተገኝው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ ካሉ በኋላ ለቀጣዩ የምትዘጋጂበት እንደሚሆን አስገንዝበው አንበሉ አንዋር የተሰጣቸውን የምስክር ወረቀት አስረክቧል ።

29/04/2023

በአንድነት ለውጤት እንትጋ በማለት የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ሰራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ለማ የስፖርት ክለቡ ስራ አመራር ቦርድ ያስተላለፈውን መልዕክት በአካል በልምምድ ሜዳቸው ተገኝተው ለ ሀ20 ለዋናው ቡድናችን የማበረታቻ ጠንካራ መልክት ያስተላፉ ሲሆን ተጫዋቾችም ለውጤት እንተጋለን በማለት የአንድነት ለውጤት መርሀ ግብሩን እንደሚተገብሩት ገለፀዋል። ድል ለቡድናችን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa