Lelije Solutions

Lelije Solutions

Share

An ICT company that develops technological solutions to solve problems in the community.

Our company lelije solutions, offers a digital school transportation solution to connect students with drivers and to empower parents offering controlling mechanism and simplified process.

17/05/2026

0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
አሁኑኑ ይደውሉ

17/04/2026

ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!

ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎት

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም ይሙሉ : https://forms.gle/VYfBdwCabohyG3AE9

17/04/2026

ለልጅዎ የሚሆን የማጠናከሪያ መምህር (Tutor) በቤተሰብ ምርጫ!

ልጅዎ በትምህርቱ ውጤታማ እንዲሆን በአቅራቢያዎ የሚገኝ አልያም በኦንላይን ሊያስተምር የሚችል ብቁ እና ታማኝ መምህር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችሁ ነው!

በእኛ ድረ-ገጽ ላይ ለልጅዎ የሚስማማውን አስተማሪ እንደ ፍላጎትዎ መምረጥ ይችላሉ።

አሁኑኑ ድረ-ገጻችንን በመጎብኘት ምርጥ መምህር ይምረጡ: https://www.fargo.et/fargo_tutorial.php

15/04/2026

ለልጅዎ ምርጡን አስተማሪ (Tutor) ዛሬውኑ ይፈልጉ!

እኛ ጋር ለልጅዎ የሚስማሙ አስተማሪ እንደ ፍላጎትዎ መምረጥ ይችላሉ

ለምን ፋርጎን ይመርጣሉ?

- የእርስዎ ምርጫ፦ በአካል (In-person) ወይም በኦንላይን (Online) ማስተማር የሚችል መምህር ይምረጡ

- የታመኑ ባለሙያዎች፦ ልምድ ያላቸው እና የተረጋገጡ አስተማሪዎች

- ተለዋዋጭነት፦ ለልጅዎ የጊዜ ሰሌዳ የሚመች አስተማሪ

ለልጅዎ የተሻለ የትምህርት እድል ዛሬውኑ ይፍጠሩ

አስተማሪን ለመምረጥ ይጎብኙ👉 : https://www.fargo.et/fargo_tutorial.php

13/04/2026

አስጠኚዎች እንፈልጋለን!

እውቀትዎን ወደ ገቢ መቀየር ይፈልጋሉ? የK-12 ማጠናከሪያ አስተማሪዎችን እየፈለግን ነው።

አሁኑኑ ይመዝገቡና የኛ አካል ይሁኑ ይሁኑ!

ለመመዝገብ ይጫኑ፦ https://forms.gle/M2g8hA6mx3ifgyZ48

Join FarGo – Earn Through Flexible Gig Opportunities 02/04/2026

የምታውቁትን እያስተማራቹ ገቢ አግኙ
Looking for a flexible way to earn income?
Join Fargo Tutor Network and start earning by teaching what you know!

✅ Teach online or in-person
✅ Choose your own schedule
✅ Get students through Fargo

Subjects needed: Basic School subjects

Female tutors are highly encouraged to apply!

👉 Apply here: https://forms.gle/VkGRTYoH5kvzGrgp6

Limited spots available!
fargo.et

Join FarGo – Earn Through Flexible Gig Opportunities FarGo Educations is creating flexible income opportunities for students and young professionals. You can earn by creating content, supporting learners, or contributing your skills remotely. ✅ Work remotely ✅ Flexible hours ✅ Performance-based earnings Fill this form to get started. Selected ap...

06/07/2025

Level Up Your Summer with Code!
Join our Online Coding Camp for students in Grades 9–12 – right from the comfort of home! 🌐💻
Learn Python, web development, and more with Fargo Education.
👩‍💻 No experience needed
📅 Flexible schedule
🎓 Certificate upon completion

Spots are limited – Register now and code your way into the future!
Registration link down below

https://forms.gle/jK1MWYXNm1FgPmKn8

30/06/2025

መልካም ዜና ለወላጆች በሙሉ!!

የ 6 ሳምንት Online Summer Course ፕሮግራም በ fargo.et ድህረ ገፅ : አሁኑኑ ይመዝገቡ::

ከ (1ኛ ክፍል - 4ኛ ክፍል) : Engagement, Imagination & Focus

ከ (5ኛ ክፍል - 8ኛ ክፍል) : Innovation & Public speaking

ከ (9ኛ ክፍል - 12ኛ ክፍል) : Coding & Digital discovery

ሐምሌ 1 የመጀመርያ ባች ይጀምራል ::

#2000 ብር ብቻ
Fargo.et

ለበለጠ መረጃ : 0923-200-492 / 0931-109-939

ቦታ ለማስያዝ አማራጭ ሊንክ 👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSehCgBJT51t0eXXwP_d6F3X3DKKvoP5hBcABHOcQm08xlKuIg/viewform?usp=header

የሰልጣኞች መመዝገብያ ፎርም (Trainers Registration Form) 11/06/2025

ድርጅታችን የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛል::
ከሐምሌ 1 ጀምሮ ስልጠናዎች የሚሰጡ ሲሆን የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት አሁኑኑ ይመዝገቡ::
መጠይቁን ለመሙላት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ:: 👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqDvaGuHdZ0BkXVeRYEXifDt7GpQ8HflISEnPzYbp6b67e7Q/viewform?usp=header

የሰልጣኞች መመዝገብያ ፎርም (Trainers Registration Form) እንኳን በሰላም መጡ:: ድርጅታችን የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከሐምሌ 1 ጀምሮ ስልጠናዎች የሚሰጡ ሲሆን የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት አሁኑኑ ይመዝገቡ:: አ....

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Addis Ababa
1165