10/02/2024
🌍 Gary Neville on AFCON'S officiating :
🗣️"The standards of officiating set by this year's AFCON are honestly staggering. It's like they invented it. The premier league and all of Europe have a lot of learning to do."
Massive , Spot on abi ?😁
10/02/2024
Bamlak Tessema Weyesa from Ethiopia will now officiate the third place playoff game between South Africa and DR Congo tomorrow. 🚨🇪🇹
28/01/2024
The ‘smiling referee’ 😃 a national 🇪🇹 treasure BAMLAK TESSEMA.
28/01/2024
International referee Bamlak Tasamma will lead today's qualifying match. The Africa Cup of Nations qualifiers continue today with the international decider between Guinea and Equatorial Guinea led by Bamlak Tasamma Wayyeessa at 2pm. Bamlak has been praised for his performances in DR Congo's Africa Cup of Nations qualifiers against Zambia and Cameroon against the Gambia.
28/01/2024
⚽️⚽️⚽️
⭕ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና አልቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፉ ጨዋታ ዛሬና ነገ ተሰይመዋል!
👇
በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ ብሔራዊ ቡድኗ ባይሳተፍም ኢትዮዽያን ወክለው ግን ሦስት ባለሙያዎች የሀገራችንን ስሟን በመልካም እያስጠሩ ይገኛል።
ከነዚህ ባለሙያዎች መካከል የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ስሙ በተለያዩ ሚዲያዎች በድንቅ የዳኝነት ውሳኔው እየተሞገሰ ያለው አልቢትር ባምላክ ተሰማ ናቸው።
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የአፍሪካ ዋንጫው ቴክኒካል ጥናት ቡድን አባል በመሆን ውድድሩ ከተጀመረበት ቀን አንስቶ በተለያዩ ጨዋታዎች ላይ ተሰይሞ ታይቷል።
በተመሳሳይ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ በዚሁ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በመሐል ዳኝነት እና በአራተኛ ዳኝነት ላይ የዳበረ ልምዱን በፈገግታ ተሞልቶ እያሳየም ይገኛል።
ከዚሁ ጋር ሁለቱ ባለሙያዎች የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፉ ሲሆን ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት አንጎላ ከ ናሚቢያ በሚያደርጉትን ጨዋታ ላይ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የቴክኒክ ጥናት ክፍል ኢትዮጵያን ወክሎ በሙያው የሚታደም ይሆናል።
በተመሳሳይ ነገ 2 :00 ሰዓት ምሽት ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ጊኒ የሚያደርጉትን ጨዋታ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ በረዳት አራተኛ ዳኛ ሆኖ በሙያው የሚታደም ይሆናል።
የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ የፍፃሜ ጨዋታውን በመሐል ዳኝነት እንዲመራ ፍላጎቶች መጨመራቸውን ተዘግቧል።
በተያያዘ ኮሚሽነር ተስፋነሽ ወረታ በካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል በመሆን በውድድሩ ላይ ተሳትፎ እያጀረገች ነው ። እንደሚታወቀው ተስፋነሽ በካፍ ኮሚሽነርነት እየሰሩ ከሚገኙ አራት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች አንዷ ናት።
25/01/2024
Thanks
Ethiopian referee "Bamlak Tessema Weyesa" deserves accolade for his exceptional handling of the Cameroon vs Gambia match yesterday, which was filled with pace and intensity.
Many referees would have struggled to maintain control in such a high-pressure match, but Weyesa successfully managed to keep the tempo of the game and made accurate decisions throughout.
He also officiated the DR Congo vs Zambia match last week, which he equally handled very well. His performance on the field demonstrates his skill and professionalism, making him undoubtedly one of the best referees in Africa.
The best referees in Africa is Bamlak Tesema Woyesa.
06/05/2023
Bamlak Tessema Weyesa is back to duty.
23/03/2023
የካፍ ኤሊት ዝርዝር ውስጥ ተካተተ
| የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ኤሊት ኤ ዳኞች ዝርዝር ዛሬ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በድጋሚ መካተት ችሏል።
የካፍ ኤሊት ዳኛ የነበረው ጋምቢያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባካሪ ጋሳማ በዚህ አመት በካፍ ኤሊት ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል።
የካፍ ኤሊት ኤ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ መካተት የቻሉ ዳኞች ከሚያዚያ 6-10/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ግብፅ ካይሮ የስልጠና ዝግጅት ላይ እንደሚሳተፉ ተመላክቷል።
ሙባረክ ፈንታ
26/02/2023
How was my performance handled Al Ahly v Mamelodi Sundowns game last night? 🚨🇪🇹
26/02/2023
Bamlak Tessema Weyesa from Ethiopia will officiate the match between Al Ahly and Mamelodi Sundowns on Saturday. He previously officiated our match with Al Ahly (2022) , Petro de Luanda (2022)....
His assistants are Tigle Belachew (Ethiopia); Temesgin Samuel (Ethiopia) and the forth official will be Mitiku Tewodros (Ethiopia).