25/05/2025
ዴክላን ራይስ የዛሬውን ጨዋታ በአምበልነት እየመራ ይጀምራል።
ስፖርትን በፌስ ቡክ ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ የዝውውር ና የጉዳት ዜናዎች፣ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ፣ የስፔን፣ የጣሊያንና የቡንደስ ሊጋ የጨዋታ ፕሮግራሞችና ውጤቶች እንዲሁም የአውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታዎች ይቃኙበታል፡፡
25/05/2025
ዴክላን ራይስ የዛሬውን ጨዋታ በአምበልነት እየመራ ይጀምራል።
08/11/2021
15/08/2020
14/08/2020
BAYERN MUNICH IS NOT A CLUB BUT A DISCIPLINARY COMMITTEE
THE COUNCIL OF ELDERS
31/07/2020
ካሪን ቤንዜማ የሪያል ማድሪድ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሁኖ ተመረጠ።
01/05/2018
ቤንዜማ 2 ጎሎችን አስቆጥሯል፤ ኬረር ናቫስ ቡድኑን በሚገባ ታድጎታል፡፡
07/04/2018
ሁሌም ራሱን ለማሻሻል የሚጥረዉ "ባምላክ ተሰማ ወይሶ"
ከዳካማው ሊጋችን በአለም ዋንጫው ከአፍሪካ ከተመረጡት ስድስት የመሃል
ዳኞች አንዱ ሆናል፡፡ እንግሊዝ ከ80 አመት በሃላ ከተወዳጅ የአለማችን ቁጥር
አንድ ሀብታም ውድድሯ
ፕርሚየር ሊግ አንድም ዳኛ አለማስመረጣ አነጋጋሪም ሆናል፡፡
ብራቮ ባምላክ የኢትዬጲያ የዳኝነት ሙያን በገዛ ፍቃዳቸው ያለምንም እርዳታ
ለማሳደግ በየዋሁ ዘመን በተቆጡ ደጋፊዎች ተበደልን ብለው ጫካ ለጫካ
ለተገረፉት ሸገናው ቱፋ የመሳሰሉት ቀደምት ዳኞቻችን ታላቅ መካሺያ ነው፡፡
21/03/2018
African confederation cup play off next round.
ዛሬታላቁ ለንደን ደርቢ ይደረጋል። አርሰናል በአዳዲስ ልጆቹ የተለየ የአጨዋወት ዘይቤ ይዞ እንደሚመጣ ይገመታል። ስፐርሶቹ ባሳለፍነው ሳምንት ከሊቨርፑል ጋር ድራማዊ በሆነ ክስተት ባለቀ ሰአት አንድ ነጥብ ይዞ እንደወጣ እናስታውሳለን። በዛሬው ጨዋታ ላይስ ምን ክስተት እናይ ይሆን? የዛሬው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ዌንብሌይ ላይ ተደግሷል። ከጨዋታው መልስ በትንተናው እንመለሳለን።
መልካም ቅዳሜ