07/03/2026
Ethiopia buna ኢትዮጲያ ቡና የሸገር አርማ
ethiopia buna
07/03/2026
01/10/2023
👆ያዝልቅልን ምርጥ ጨዋታ💪💪 ነበር ከአይን👆 ያውጣቹ👆
17/01/2022
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከምድቡ 4ተኛ ሆኖ ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብቷል!
ስለ ብሄራዊ ቡድናችን ጨዋታ ምን ሀሳብ አላችሁ?
09/01/2022
🧩የጨዋታ ቀን
💪የሀገር ድል ቀን
🚩ካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ
🇪🇹ኢትዮጲያ ከ ኬፕቨርዲ 🇨🇻
🗓ዛሬ እሁድ ጥር 1/2014
⏰ምሽት 04:00 ሰዐት
🏟ኦሊምቤ ስታዲየም
🗣የጨዋታው ውጤት ኮሜንት ላይ ይገምቱ ❓
🙏 ለዋልያዎቹ
13/12/2021
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
13/12/2021
የ አቡኪ እጮኛ
30/11/2021
አቡኪ ዛሬ አልተቻለችም
26/10/2021
full time
25/10/2021
🔥ሸገር ደርቢ ዝግጁ!
🇪🇹የ2ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ
🗓ማክሰኞ 16/02/14
⏰12:00 ሀዋሳ ስታድየም
👆ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️
14/10/2021
የ2013 ኮከብ በመሆን የጨረሰው የክላባችን ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ድምቀት የሆነው የሁላችንንም ቀልብ የሳበው አቡበከር ናስር(አቡኪ)
ለEBC Award ታጭቷል ሁላችንም
800 ላይ FM5 በመላክ ኮከባችንን እናክብረው
800
FM5
ይበላዋል እርግጠኛ ነኝ
ዮቲዮብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://youtube.com/channel/UCSpKw_0zN1hy4haAht8iRMA
12/10/2021
🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ
ተጠናቀቀ ⏰
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
ጌታነህ ከበደ 12' OG⚽️
ኢትዮጵያ ውጤቱን ተከትሎ ከዓለም ዋንጫ ፉክክሩ ውጪ መሆኗን አረጋግጣለች።
SHARE፡https://youtube.com/channel/UCSpKw_0zN1hy4haAht8iRMA
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Address
ETHIOCOFFE