14/06/2023
Inad Audio, Video & Business Center
if you visit our company , you will get different kinds audio, video products either sale or rent,stationary materials,internet cafe with free WiFi.
14/06/2023
ደብረ ኤሊያስ 😭😭😭
Bank of Abyssinia Bank of Abyssinia (BoA) was established in 1996 as a share company with a capital of Birr 50 million. Currently, its capital has jumped over Birr 27 billion and the total asset stands more than Birr 285 billion.
❤
ልቤ ሰው ይወዳል /2x
ልቤ ሰው ይወዳል ወድያው ይላመዳል
የቀረበኝ ሁሉ ወዳጅ ይመስለዋል
ይላመዳል ሰው ያምናል ይወዳል
ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል
ይመስለዋል ወዳጅ ይመስለዋል
ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል
❤
አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው
በማጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው
በእሳት ከነደደ አመድ መች ይገዳል
ሰው ሁሉ እንደዚህ ነው አጥፊውን ይወዳል /2x
❤
አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው
ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው
ጥርስ አልሰንፍ አለ እንጂ ቀድሞ ለመሳቁ
እኔን ባይ አይጠፋም ተገፍተው ስወድቁ
❤
ልቤ ሰው ይወዳል ወድያው ይላመዳል
የቀረበኝ ሁሉ ወዳጅ ይመስለዋል
ይላመዳል ሰው ያምናል ይወዳል
ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል
ይመስለዋል ወዳጅ ይመስለዋል
ይሄ ልቤ ሰው ያምናል ይወዳል
❤
ቀን ይዞ ቢጠልቅን ወዳጅ እንደ ጀንበር
ሰው ጨረቃ አያጣም ባመሸበት ሀገር
ልቤ አይጉደል እንጂ በሰው ያለ ተስፋ
በመጪው ይካሳል በሄደው የከፋ
በመጪው ይካሳል በሄደው የጠፋ
አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው
ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው
ህም ....ህም
አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ
ሰው ወዶ ሰው መጥላት አይለምደውም ሆዴ
❤
አዬዬዬዬዬ..........ዬ አረ አይጣል ነው
አረ አይጣል ነው አረ አይጣል ነው
አረ አይጣል ነው አረ አይጣል ነው
አረ አይጣል ነው አረ አይጣል ነው
አረ አይጣል ነው አረ አይጣል ነው
❤
አንዳንዴ እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው
ሰው ወዶ ሰው መጥላት ለካስ ፈተና ነው
❤
09/08/2018
new season will start friday. R u ready?
21/10/2017
30/09/2016
21/07/2016
congra 2 man united fan
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Address
Addis Ababa
251