Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን

Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውሹ ፌደሬሽን Telegram
https://t.me/boost?c=1511124388

የአሰልጣኞች የሳንሹ(ሳንዳ) የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል
27/07/2026

የአሰልጣኞች የሳንሹ(ሳንዳ) የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል

ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament) በተመረጡ የውድድር ካታጎሪዎች ለማካሄድ ምዝገባ ተጀምሯል።
03/06/2026

ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament) በተመረጡ የውድድር ካታጎሪዎች ለማካሄድ ምዝገባ ተጀምሯል።

ከሚያዚያ20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ1ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በፒስ ኦፍ ድራገን ውሹ ስፖርት ክለብ የበላይነት ተጠናቀቀ።o  በታዳጊ ወጣቶች አርት(ታኦሉ) አጠቃላ...
03/05/2026

ከሚያዚያ20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ1ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በፒስ ኦፍ ድራገን ውሹ ስፖርት ክለብ የበላይነት ተጠናቀቀ።
o በታዳጊ ወጣቶች አርት(ታኦሉ) አጠቃላይ አሸናፊ ኤም ታይገርስ ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂ ወንዶች አርት(ታኦሉ) አሸናፊ ፒስ ኦፍ ድራገን ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂ ሴቶች አርት(ታኦሉ) አሸናፊ ሙለር ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂወች አርት(ታኦሉ) አጠቃላይ አሸናፊ ፒስ ኦፍ ድራገን ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂ ወንዶች ሳንሹ (ፋይት) አሸናፊ ሙለር ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂ ሴቶች ሳንሹ (ፋይት) አሸናፊ ኤግል ግሎዉ ዉሹ ስፖርት ክለብ
o በአዋቂወች ሳንሹ (ፋይት) አጠቃላይ አሸናፊ ሙለር ዉሹ ስፖርት ክለብ
o የዉድደሩ የፀባይ(ጥሩ ስነ ምግባር) ዋንጫ ኤም ታይገርስ ዉሹ ስፖርት ክለብ
o የዉድደሩ አጠቃላይ አሸናፊ(ሻምፒዮን) 189 ነጥብ በማምጣት ፒስ ኦፍ ድራገን ዉሹ ስፖርት ክለብ በመሆን ዉድድሩ ተጠናቋል፡፡
ለዉድድሩ የዋሉ ሽልማቶች፡-
በአጠቃላይ ድምር ዉጤት ከ1ኛ-3ኛ ደረጃ ይዘዉ ላጠናቀቁ ክለቦች፣ በታዳጊዎች አጠቃላይ አሸናፊ፣ የፀባይ ዋንጫ አሸናፊ ክለብ፣ በታዳጊዎች ሴትና ወንድ ኮከብ ተወዳዳሪ፣ በአዋቂዎች ታኦሉ ሴትና ወንድ ኮከብ ተወዳዳሪዎች፣ በአዋቂዎች ሳንሹ ሴትና ወንድ ኮከብ ተወዳዳሪዎች እንዲሁም ኮከብ ሴትና ወንድ ዳኛ ሰርተፍኬትና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡
ማስተር እሱባዉ አየለ የዉድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን የዋንጫ ሽልማት ያገኘ ሲሆን
በታዳጊዎች ኢለመንታሪ አርት ዉድድር ኮከብ ተወዳዳዎች በሴቶች ሲፈን ኢጃራ ከቱብራዘርስ ዉሹ ስፖርት ክለብ በወንዶች ኤሊያስ ማርቆስ ከኤምታይገርስ ዉሹ ስፖርት ክለብ ተመርጠዋል፡፡
በአዋቂዎች አርት(ታኦሉ) ዉድድር ኮከብ ተወዳዳዎች በሴቶች ኑስራ ቃሲም ከሙለር ዉሹ ስፖርት ክለብ በወንዶች በረከት ተስፋየ ከኔክስት ጀነሬሽን ዉሹ ስፖርት ክለብ ተመርጠዋል፡፡
በአዋቂዎች ሳንሹ(ነፃ ፍልሚያ) ዉድድር ኮከብ ተወዳዳዎች በሴቶች ረቂቅ ንጉሴ ከፒስ ኦፍ ድራገን ዉሹ ስፖርት ክለብ በወንዶች በረከት ተስፋየ ከኔክስት ጀነሬሽን ዉሹ ስፖርት ክለብ ተመርጠዋል፡፡
የዉድድሩ ኮከብ ዳኛ በሴቶች እፁብ ድንቅ ነጋ ስትመረጥ በወንዶች ልዑልሰገድ ሙሉቀን ኮከብ ዳኛ በመሆን ተመርጠዋል፡፡

29/04/2026
የ1ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በራስ ኃይሉ ስፖ/ት/ስልጠና ማዕከል ዘወትር ከጠዋቱ 2:30-10:00 የሚካሄድ ይሆናል።
28/04/2026

የ1ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በራስ ኃይሉ ስፖ/ት/ስልጠና ማዕከል ዘወትር ከጠዋቱ 2:30-10:00 የሚካሄድ ይሆናል።

ውድድር
22/04/2026

ውድድር

ለውድድር ፈላጊዎች፦በአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የተዘጋጀ ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament)
27/02/2026

ለውድድር ፈላጊዎች፦
በአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን የተዘጋጀ ለሁሉም ክፍት የሆነ(Open Tournament)

ከየካቲት 2_7/2018 ዓ.ም በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል በተካሄደው የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ወደ 1ኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦች፦1) ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ2) ፍሪደም ውሹ...
21/02/2026

ከየካቲት 2_7/2018 ዓ.ም በራስ ኃይሉ ስ/ት/ስ/ማዕከል በተካሄደው የ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ወደ 1ኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦች፦
1) ሚፍታ ውሹ ስፖርት ክለብ
2) ፍሪደም ውሹ ስፖርት ክለብ
3) ጀትሊ ውሹ ስፖርት ክለብ
4) ውዶንግ ውሹ ስፖርት ክለብ
5) አሼ ውሹ ስፖርት ክለብ መሆናቸውን እናሳውቃለን።

16/02/2026

በ2ኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ሻምፒዮና ውድደር የዳኞች ትርኢት ከውድድር መጠናቀቅ በኋላ ያሳዩት ነው።

የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ ሲኒየር ኢንስትራክተር ሚፍታ ዳኢል
16/02/2026

የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ ሲኒየር ኢንስትራክተር ሚፍታ ዳኢል

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Wushu Federation የአዲስ አበባ ውሹ ፌደሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category