የአዲስ አበባ የጅምናስቲክስ አሰልጣኞች ማህበር መጋቢት,2015 ዓ.ም የተመሰረተ እና ለጅምናስቲክስ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ የሚያበረክት የሙያ ማህበር ነው።