Roha Ethiopian youth football project

Roha Ethiopian youth football project

Share

Local football project which focused on youths under 12 years of age.

20/09/2025
02/07/2024

We are very grateful for the contributions you have made in support of our project.

Photos from Roha Ethiopian youth football project's post 24/06/2024

የ2016 የሐዋሳ ከተማ U15 ሻምፒዮን ሮሃ እንኳን ደስ ያላችሁ : :

05/05/2024

ሮሃ የኢትዮጵያ ወጣቶች እግር ኳስ ፕሮጀክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

Photos from Roha Ethiopian youth football project's post 10/03/2024

በ2016 የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን U17 MRI ውድድር ቡድናችን የመጀመሪያውን ጨዋታ ከ ታይም ስፖርት ጋር ተጫውቶ በሙሉ የጨዋታ ብልጫ 3-0 አሸንፏል::

25/01/2024

በዋናው ስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ስፖንሰርነት እና በፉሪ ክፍለ ከተማ አዘጋጅነት ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በ8 ቡድኖች መካከል ሐሙስ 16/2015 በገርጂ ቫርኔሮ ሜዳ የሚካሄደው ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

ጨዋታው ሐሙስ 16/2016 የሚጀመር ሲሆን

⏰ 2:30 ✅ ገርጂ 🆚 ሳሪስ አዲስ ሰፈር

⏰ 4:30 ✅ ቫርኔሮ 🆚 ዳለቲ

⏰ 7:00 ✅ አብዲ ቦሩ 🆚 ሮሃ

⏰ 9:00 ✅ ፉሪ 🆚 ፎርቹኔት

🏟 ገርጂ ቫርኔሮ ሜዳ

Photos from Roha Ethiopian youth football project's post 14/01/2024

⚽️ 📝 Friendly Match ⚽️

🎖 U17 🎖

🗓 Manday 06/05/2016 e.c

⏰ 9:00 AM

# Roha Football Project

Vs
# Seyoum Abate Acadmay

🏟 Ledeta Brimo Meda

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Addis Ababa