Lion heart

Lion heart

Share

ሰው እንስሳ አህዋፋት የባህር አሳዎች ነፍስ ያለው ነገር በሙሉ ሲደሰት ደስ ሚለኝ ሰው ነኝ ⚖️

ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰

www.tiktok.com/@lionmunisha

15/03/2026

ሰበር ዜና
የአቋማ ዋና ፕሬዝዳት አቶ አቡዬ ስልጣን ለቀው ለጊዜያዊ አስተዳደር እኔ ሆኛለው ቀጣይ ከሊቨርኩሰን ጋር እንደማስጥለው ቃል እየገባው በቋሚነትም እንደምመረጥ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የኢቋማ ጊዜያዊ አስተዳደር
ከማይታይ ፊርማ ጋር

15/03/2026

እግሮችህ ምን አይነት ታዕምረኛ ናቸው ከማንስ ከምንስ እናወዳድርህ እኩያ የለህ

15/03/2026

ከፈለክ አራቱንም ዋንጫ ውሰደው ግን በግ አራጅህን ከዚ ንጉስ ጋር አታወዳድረው

15/03/2026

ብራዘር ነው ግን ሊወርድ ይገባል ምንም የሰራው ስራ የለም እንደ አሳብ እኔን ከሾማቹኝ ቀጣይ በሊቨርኩሰን እንዲወድቅ እንዲሁም facup እንዲወድቅ ቃል እገባለው ትስማማላቹ ውድ የአቋማ ህዝብ???

14/03/2026

ከኛ መደርደሪያ ላይ ስጧቸው ምክንያቱም ለቀጣይ አመት ለምንበላቸው ዋንጫዎች ማስቀመጫ የለንም የማንቼ ደጋፊ ምን ትላላቹ??????

14/03/2026

ቤት ለቤት ይመጣሉ እየተባለ ነው እንደዚ አንጫወትም

14/03/2026

የማንችስተር ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላቹ ዛሬ የምሁሮች የሊቆች ቀን ነው

14/03/2026

ይህ ሰው ባላንዶር ካልበላ ኳስ ኢፍትሀዊ ናት Thierry Henry inesta Robert Lewandowski Franck Ribéry Wesley Sneijder wayne ronney አለመብላታቸው በዚ ሰው መካካስ አለበት

14/03/2026
Photos from Lion heart's post 13/03/2026

ኤሎሄ አኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ የድሀ አደጎች አባት ነህና እነባቸውን አብስ የሚስኩኑ መከታ ነህና እራራልን

11/03/2026

በዚ አመት ከሁሉም የእንግሊዝ ክለቦች እኩል ሻምፒዬንስ ሊግ የመብላት እድል እንዳለን ስታቅ

Photos from Lion heart's post 10/03/2026

አንደኛው ወጣት ክርስትያን አደባባይ ቆሞ እየሱስ ያድናል ብሎ ይሰብካል ሌላኛው ወጣት ክርስትያን ከጓደኛው ጋር ሆኖ መኪና አቁሞ ል*ዳህ የሸር*ጣ ልጅ ይላል
ሁለቱም እኮ ወጣት ናቸው ሁለቱም በጉልበትም አይተናነሱም ልዩነቱ አንደኛው መንፈሱ እየሱስን ስበክ ይለዋል ሌላኛው የጥልቁ የተሳዳቢው መንፈስ ተሳደብ ይለዋል

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa