Ebroo Football/ኢብሮ እግር ኳስ

Ebroo Football/ኢብሮ እግር ኳስ በእግር ኳስ ውጤት ልንርካ የምንችለው ታዳጊዎች ላይ ስንሰራ ብቻ ነው።ትኩረት ለታዳጊዎች!

እናመሰግናለን 🙏🙏
06/03/2026

እናመሰግናለን 🙏🙏

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍል በ2018 ዓ.ም ክለቦች ለምዝገባ ሊያሟሉ የሚገባቸውን መስፈርቶች እና እስከ መቼ መሟላት እንደሚገባቸው የሚገልጽ ዝርዝር መረጃ ለክለ...
07/02/2026

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍል በ2018 ዓ.ም ክለቦች ለምዝገባ ሊያሟሉ የሚገባቸውን መስፈርቶች እና እስከ መቼ መሟላት እንደሚገባቸው የሚገልጽ ዝርዝር መረጃ ለክለቦች አስቀድሞ መላኩ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት ክለቦች የ2017 የኦዲት ሪፖርት እስከ ጥር ድረስ እንዲያስገቡ ቀደም ብሎ በሐምሌ ወር ያሳወቀ ሲሆን ሦስት ክለቦች በክለብ ላይሰንሲንግ ኦንላይን ፕላትፎርም (CLOP) ጊዜውን ጠብቀው ሪፖርት አድርገዋል። ስምንት ክለቦች የዲጂታል ሲስተም ሳይጠቀሙ መረጃቸወን በማኑዋል አሰራር ሲያስገቡ ቀሪዎቹ 9 ክለቦች ጊዜውን ጠብቀው ሪፖርት ሳያደርጉ ቀርተዋል።

የክለብ ላይሰንሲንግ የፍትህ አካላት በወሰኗቸው ውሳኔዎች መሰረት ክለቦች እንዲያስተካክሉ በማስጠንቀቂያ የታለፉ እና በታህሳስ ወር ላይ አስተካክለው እንዲያስገቡ በአምስቱ ዘርፎች የተሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት በማድረግ የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍሉ ባዘጋጀው የዲጂታል ሲስተም ያስገባ ክለብ አንድ ብቻ ሆኗል።

በቀጣይ የክለብ ላይሰንሲንግ የፍትህ አካላት መረጃዎቹን በመመልከት ውሳኔዎችን የሚያሳልፍ ይሆናል። ፌዴሬሽኑ በልምምድ ሜዳ ላይ ያወጣውን መስፈርት ክለቦች ሊፈፅሙ እንደሚገባ እና በክለብ አደረጃጀት ላይ ጠንካራ ሥራ መሥራት እንዳለባቸው የኢትዮጵያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ያሳስባል።

16/12/2025

Address

12
Addis Ababa
ታዳጊዎችላይበመሰራትኳሳችንእናሳድግ

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebroo Football/ኢብሮ እግር ኳስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ebroo Football/ኢብሮ እግር ኳስ:

Shortcuts

Share

Category