ስፖርት 365 ethiopia

ስፖርት 365 ethiopia

Share

ስፖርት 365 ‼️ለስፖርት አፍቃሪያን በሙሉ

- የቀጥታ ጨዋታዎች
- ትኩስ ዜናዎች
- ጥልቅ ዳሰሳና ትንታኔ
- ሳምንታዊ ሽልማቶች

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 13/05/2023

" ሀላንድን እንዲያስፈርሙ ደውዬ ነበር "

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ አሊ ጎነር ሶልሻየር ሞልድ እያሉ ያሰለጥኑት የነበረውን ኤርሊንግ ሀላንድ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲያስፈርሙ ደውለውላቸው እንደነበር ተናግረዋል።

አሊ ጎነር ሶልሻየር በንግግራቸውም " ማንችስተር ዩናይትድን ለማሰልጠን ከመረከቤ ስድስት ወራት በፊት ለማንችስተር ዩናይትድ ደውዬላቸው ነበር ፣ እናም ስለ አጥቂያችን ኤርሊንግ ሀላንድ ነግሬያቸው ነበር ነገር ግን እነሱ ሊሰሙኝ አልፈለጉም።

እኛ በወቅቱ ሀላንድን ለመሸጥ የጠየቅነው አራት ሚልዮን ፓውንድ ብቻ ነበር ነገር ግን እነሱ ሊያስፈርሙት አልፈለጉም።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ለፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን

https://t.me/mnisport

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 12/05/2023

የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቀዋል !

እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።

✅ በዚህም መሰረት የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችለዋል።

አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በዘንድሮው የውድድር አመት ለመጀመሪያ ጊዜ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል መመረጥ ችለዋል።

✅ ኤርሊንግ ሀላንድ የ አፕሪል ወር የፕሪምየርሊጉ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

ፈጣንና አጫጭር መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ።

👉 https://t.me/mnisport

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 08/04/2023

ዩናይትድ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን ጋር ያደረገውን የሰላሳኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

- የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማክ ቶሚናይ እና አንቶኒ ማርሻል ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

- በጨዋታው ለረጅም ጊዜ በጉዳት ከሜዳ ርቆ የቆየው የቀያይ ሴጣኖቹ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ክርስቲያን ኤሪክሰን ተቀይሮ በመግባት ጨዋታውን ማድረግ ችሏል።

- ኤቨርተን ከሜዳቸው ውጪ ያደረጋቸውን ያለፉት አስራ ሶስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።

- ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ስድስት በማድረስ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኤቨርተን በበኩሉ በሀያ ሰባት ነጥብ አስራ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።

- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት እንዲሁም ኤቨርተን ከ ፉልሀም ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

✅ ቀሪ የፕሪሚዬርሊግ ጨዋታወችን በቀጥታ ለመከታተል በቴሌግራም ያግኙን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport

04/04/2023

ክሪስትያኖ ሮናልዶ ግብ ማስቆጠሩን ሲቀጥል ለአል ናስር ያስቆጠራቸውን ግቦች 10 አድርሷል !

🐐

ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል በቴሌግራም ያግኙን ።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 04/04/2023

የሁለቱም ቡድኖች አሰላለፍ ።

✅ በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇??👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/mnisport

04/04/2023

ሜትሮቪች ቅጣት ተጣለበት !

የፉልሃሙ አጥቂ አሌክሳንዳር ሚትሮቪች በኦልድትራፎርድ ከዳኛ ክሪስ ካቫናግ ጋር በተፈጠረ ችግር ምክንያት በኤፍኤው የ8 ጨዋታዎች እገዳ ተጥሎበታል።

ፈጣን መረጃዎችንና የቀጥታ ስርጭቶችን ለመከታተል በቴሌግራም ያግኙን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport
Share 👉 https://t.me/mnisport

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 04/04/2023

ይገምቱ ይሸለሙ !

ምሽት 4:00

በስታንፎርድ ብሪጅ የሚጀምረው ቸልሲ ሊቨርፑልን ያስተናግዳል ።
ይሔንን በትክክል ለገመቱ 2 ተከታዮቻችን የ,1GB ሽልማት እናቀርባለን ።

የሚያሸልሙ ህጎች ፦
✅ የፌስቡክና የቴሌግራም ቻናላችን ተከታይ መሆን አለብዎት
✅ በቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ብቻ ነው መገመት
የሚቻለው ። ኢድት ማድረግ በፍፁም አያሸልምም

✅ ለወዳጅ ጓደኛዎ መረጃዎቻችንን ሼር ፣ ላይክ ፣ ያድርጉ

ጨዋታዎቹን ለመገመት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇

https://t.me/mnisport

02/04/2023

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕርሚየር ሊግ

09:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ዲቻ
01:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ዌስትሃም ከ ሳውዛሃምፕተን
01:30 | ኒውካስትል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታቪጎ ከ አልሜሪያ
11:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ቫያዶሊድ
01:30 | ቪላሪያል ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ

08:30 | ቦሎኛ ከ ዩዲንዜ
10:00 | ሞንዛ ከ ላዚዮ
10:00 | ስፔዚያ ከ ሳለርንትና
01:00 | ሮማ ከ ሳምፕዶሪያ
03:45 | ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኮሎኝ ከ ሞንቼግላድባህ
01:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ሆፈኒዬም

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ሊል ከ ሎሬንት
10:00 | አንገርስ ከ ኒስ
10:00 | ብረስት ከ ቱሉዝ
10:00 | ክሎሬንፉት ከ አጃክዮ
10:00 | ናንትስ ከ ሬምስ
01:05 | ሞናኮ ከ ስታራዝቡርግ
03:45 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን

✅ የዛሬ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል በቴሌግራም ያግኙን

👉👉👉 https://t.me/mnisport

01/04/2023

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል
11:00 | አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ
11:00 | በርንማውዝ ከ ፉልሃም
11:00 | ብራይተን ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ክሪስቲያል ፓላስ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ዎልቭስ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
01:30 | ቼልሲ ከ አስቶንቪላ

🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

09:00 | መከላከያ ከ አዳማ ከተማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ

10:00 | ክሮሞነሴ ከ አታላንታ
01:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፊዮረንትና
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ቬሮና

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | አክጁሬ ከ ትሮይስ
04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ጅሮና ከ ኢስፓኞል
11:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ
01:30 | ካዲዝ ከ ሴቪያ
04:00 | ኤልቼ ከ ባርሴሎና

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ፍራይበርግ ከ ሄርታ በርሊን
10:30 | ሌብዝንግ ከ ሜንዝ
10:30 | ሻልክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
10:30 | ዩኔን በርሊን ከ ስቱትጋርት
10:30 | ዎልቭስበርግ ከ ኦግስበርግ
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዶርትሙንድ

ለፈጣን መረጃዎችና ጨዋታዎቹን በቀጥታ ለመከታተል የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/mnisport

31/03/2023

" ሊድስ ከባድ ቡድን ነው "

ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኙት አርሰናሎች ዋና አሰልጣኝ ሜኬል አርቴታ ቅዳሜ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ካለባቸው ወሳኝ የሊግ መርሐ ግብር በፊት መግለጫ ሰጥተዋል።

ሚኬል አርቴታ ካነሷቸው ሀሳቦች መካከልም :-

- ዊልያም ሳሊባ አሁንም በማገገም ሂደት ላይ ነው ለጨዋታው ብቁ አይደለም፣ ቶማስ ፓርቴ በዚህ ሳምንት ይመለሳል።

- የፊት መስመር ተጨዋቹ ጋብሬል ጀሱስ በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛል፣ ባለፉት አስር ቀናት ጥሩ መሻሻሎች አሳይቷል ፣ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው ያለው።

- የአርሴን ቬንገር ሞያ አጋር በመሆኔ ሆሌም እኮራለሁ ፣ እሱ ለክለቡ እና ለእግርኳስ ያደረገው የተለየ ነገር ነው ፣ በዓለም እግርኳስ ውስጥ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው ይገባል።

- ሊድስ ዩናይትዶች በጣም ከባድ ቡድን ናቸው ፣ የራሳቸው የሆነ ባህሪ እና የጨዋታ ባህል አላቸው ለረጅም አመታት ሲጠቀሙበት ነበር።

- አሰልጣኝ ጃቪ ግራሲያ ተጨዋች እያለ አውቀዋለሁ ፣ እሱ በጣም ጥሩ አሰልጣኝ ነው ፣ ሀሳብ ያለው ቁርጠኛ ሰው ነው ፣ ቡድኑ እንዴት መጫወት እንዳለበት ያውቃል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ለፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ያግኙን ፦

https://t.me/mnisport

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 30/03/2023

" ትኩረቴ ዋንጫ ስለማሸነፍ ላይ ነው "

የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በቀያይ ሴጣኖቹ ቤት ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ውል ለማራዘም በንግግር ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።

ዴይሊ ስታር የተባለው ዲጂታል መገናኛ ብዙሀን እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለመቆየት 500,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ክፍያ ይፈልጋል ሲል ለተከታዮቹ አጋርቷል።

የ 24ዓመቱ ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባስተላለፈው መልዕክት የዴይሊ ስታር መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ዴይሊ ስታር በበኩሉ መረጃውን አጥፍቶ ታይቷል።

ማርከስ ራሽፎርድ በመልዕክቱም " እኔ ሙሉ ትኩረቴ የውድድር አመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ እና ዋንጫ ስለማሸነፍ ላይ ነው።" ሲል ተናግሯል።

ለፈጣን መረጃዎች በቴሌግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉን

👉 https://t.me/mnisport

ሼር ሼር ሸር

Photos from ስፖርት 365 ethiopia's post 27/03/2023

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

⌚️ እረፍት "

🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-2 ጊኒ 🇬🇳
⚽️ ከነዓን 34' ⚽️ ኬታ 4'
⚽️ ኮሩማ 42'

ጨዋታዉን በቀጥታ ለመከታተል በቴልግራም ፦

👉👉👉 https://t.me/mnisport

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Addis Ababa