SERIE A Ethiopia

SERIE A Ethiopia The best Serie A page around in Amharic & English ..... just don't waste ur time to check different

  ⚽️💥በሊግ ጨዋታዎች እረፍት ጊዜ ከኡዲኔ የተሰማ ትልቅ ዜና፡ዴቪድ አላባ የኡዲኔዜ (Udinese Calcio 1896) አዲስ ተጫዋች ሆኗል ⚽️💥
27/09/2026

⚽️💥

በሊግ ጨዋታዎች እረፍት ጊዜ ከኡዲኔ የተሰማ ትልቅ ዜና፡

ዴቪድ አላባ የኡዲኔዜ (Udinese Calcio 1896) አዲስ ተጫዋች ሆኗል ⚽️💥

የሮም ልዑል ዛሬ የልደት በዓሉን እያከበረ ነው 🎂🔥መልካም ልደት Francesco Totti 👑
27/09/2026

የሮም ልዑል ዛሬ የልደት በዓሉን እያከበረ ነው 🎂🔥

መልካም ልደት Francesco Totti 👑

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!መልካም የመስቀል በዓል!SERIE A EthiopiaItaly in Ethiopia Lega Serie A
27/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የመስቀል በዓል!

SERIE A Ethiopia
Italy in Ethiopia
Lega Serie A

ማውሮ ኢካርዲ እ.ኤ.አ እስከ 2099 ድረስ በአርጀንቲና ምድር መኪና እንዳያሽከረክር ታገደ...! 🚗😂አርጀንቲናዊው አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ የማሽከርከር ፈቃድ ሳይኖረው መኪና ሲያሽከረክር በመያዙ...
27/09/2026

ማውሮ ኢካርዲ እ.ኤ.አ እስከ 2099 ድረስ በአርጀንቲና ምድር መኪና እንዳያሽከረክር ታገደ...! 🚗😂

አርጀንቲናዊው አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ የማሽከርከር ፈቃድ ሳይኖረው መኪና ሲያሽከረክር በመያዙ፣ በሀገሩ አርጀንቲና ውስጥ እ.ኤ.አ እስከ 2099 ድረስ መኪና እንዳያሽከረክር ተከልክሏል።

ኢካርዲ ቅጣቱ ሲያበቃ በሕይወት ከቆየ 105ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይሆናል! 😂

ዓለም ፌራሪና እና ላምቦርጊኒ እየሰጠች የመንጃ ፈቃድ ወረቀት ትነጥቃለች...! 😅

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ   👕🎁 SERIE A Ethiopia    🎁የ  #ሮማ ወይንም የ  #ኢንተር ማልያ ስጦታን ለእናንተ! 👕🔶🔴 ⚫️🔵የጣሊያን እግር ኳስን የምትወዱ እና ለገፃችን ተከታታዮች ሁሉ...
19/09/2026

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 👕

🎁 SERIE A Ethiopia 🎁

የ #ሮማ ወይንም የ #ኢንተር ማልያ ስጦታን ለእናንተ! 👕🔶🔴 ⚫️🔵

የጣሊያን እግር ኳስን የምትወዱ እና ለገፃችን ተከታታዮች ሁሉ እድሉን አንዳያልፋቹ! 🇮🇹⚽

📩 #ሮማ 🆚

👉 እስካሁን በ4 ተከታታይ የሴሪ ኤ ጨዋታዎች ሽንፈትን ያላስተናገዱት ሮማ እና ኢንተር ሚላን ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ ይህንን የሴሪ ኤ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን ለማስቀጠል ስታዲዮ ኦሎምፒኮ ላይ የሚገናኙበት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።

🏆 ማን ያሸንፋል? ስንት ለስንት ? ይገምቱና ይሸለሙ።

✔ ቀድሞ የጨዋታውን ውጤት በትክክል ለመለሰ አንድ ሰው ማልያ ለሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡

🚨 ለመሳተፍ👇
✅ ገፃችንን Follow ማድረግ
❤️ Like ማድርግ
💬 ኮሜንት መፃፍ
🔁 Share ማድርግ

አሸናፊውን ከዛሬው ጨዋታ በኋላ ይፋ እናደርጋለን! 🇮🇹

=መልካም ዕድል=

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ  ዓመት በሰላም  አደረሳችሁ!🌼🌼 🌼🌼 SERIE A Ethiopia አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና በጎ ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 🌼🌼 መልካም አ...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

🌼🌼 🌼🌼

SERIE A Ethiopia አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና በጎ ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼


Lega Serie A Italy in Ethiopia

ሻምፒዮኖቹ በሁለተኛ አጋማሽ ፍፁም የጨዋታ ብልጫን በመውሰድ አዲሱን የውድድር ዓመት በድል ጀምረዋል።ቻልሀኖሉ፣ ኢስፖሲቶ እና ቢሳክ እጅግ ማራኪ የሆኑ ጎሎችን አስቆጥረዋል! 💥FT: ኢንተር 4...
22/08/2026

ሻምፒዮኖቹ በሁለተኛ አጋማሽ ፍፁም የጨዋታ ብልጫን በመውሰድ አዲሱን የውድድር ዓመት በድል ጀምረዋል።

ቻልሀኖሉ፣ ኢስፖሲቶ እና ቢሳክ እጅግ ማራኪ የሆኑ ጎሎችን አስቆጥረዋል! 💥

FT: ኢንተር 4-1 ሞንሳ (ቻልሀኖሉ፣ ዜልንስኪ፣ ኢስፖሲቶ፣ ቢሳክ/ ቫሬላ)

የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ በሚደረጉ 4 ጨዋታዎች ይጀመራል************የ2026/27 የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ ሲጀመር የአምናው የሴሪ ኤ ሻምፒዮን ኢንተር በሜዳው አዲስ አዳጊውን ሞንሳን ያስተና...
22/08/2026

የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ በሚደረጉ 4 ጨዋታዎች ይጀመራል

************
የ2026/27 የጣልያን ሴሪ ኤ ዛሬ ሲጀመር የአምናው የሴሪ ኤ ሻምፒዮን ኢንተር በሜዳው አዲስ አዳጊውን ሞንሳን ያስተናግዳል፡፡

ሌላኛው የሴሪ ኤ ጠንካራ ቡድና ናፖሊ በአዲሱ አሰልጣኙ ማክስ አሌግሪ እየታገዘ ወደ ስታዲዮ ሉዊጂ ፌራሪስ በመጓዝ ጄኖዋን የሚገጥም ይሆናል፡፡

ምሽት 1 ሰአት ከ30 ላይ የአምናው ክስተት ቡድን ኮሞ ከሜዳው ውጪ ኡዲኒዜን ይገጥማል።

ፓርማ ከካግሊያሪ ሌላኛው የምሽቱ የመክፈቻ ጨዋታ ይሆናል።

Good Morning!
22/08/2026

Good Morning!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SERIE A Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category