Cazo entertainment

Cazo entertainment

Share

we all are Equal

09/05/2023

ከተጫዋቾች ጎን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር አብራቹ ለነበራቹ በጠቅላላ እናመሰግናለን
ሀገራችንን በአለም አደባባይ የቦክስ ስፖርታችንን በደንብ ላስተዋወቃቹልን በጠቅላላ እጅግ አድርገን ኮርተንባቿል
እንዲ አይነት እድሎች ሲፈጠርላቹ ምን ያህል እንደምትጠቀሙበት አሳይቻቹናል
እንዲሁም አሰልጣኞቻችን ያላቹን እምቅ አቅም አውጥታቹ የቻላቹትን አድርጋቿል እጅግ አድርገን እናመሰግናቿለን
ኢንስፔክተር ቴዎድሮስ ጥላሁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ
ኢንስፔክተር ሽመልስ ውቤ ዋና የኦሜድላ አሰልጣኝ

ቦክሰኞቻችን

ዳዊት በቀለ (ሱማሌው)
መስፍን ብሩ (ጃጓር)
ቢኒያም አበበ (ጢኔ)
ላረጋቹት ተጋድሎ ከልብ እናመሰግናለን።

13/03/2023

እንኳን ለቤትህ አበቃ ከሁሉም ሰው የማዘሯ ጭንቀት ይበልጣል bella

28/01/2023
Photos from Ethiopian Amateur  Boxing  With Cazo 24/7's post 12/12/2022
በመጨረሻምክንደብርቱተሸነፈጀግናውየኢትዮጵያብሔራዊ ቡድንና የማረሚያቤቶች ቦክሰኛና አሰልጣኝ አመለ ሸጋ ኮ/ር ግርማ አለሙን በክበር ሸኘነው ሀዘናችን 09/11/2022

በመጨረሻምክንደብርቱተሸነፈጀግናውየኢትዮጵያብሔራዊ ቡድንና የማረሚያቤቶች ቦክሰኛና አሰልጣኝ አመለ ሸጋ ኮ/ር ግርማ አለሙን በክበር ሸኘነው ሀዘናችን በመጨረሻም ክንደ ብርቱ ተሸነፈ አልቻለም ሁላችንም ወደማይቀርልን አለም ምድር ተሰናበታትትሁቱግርምሽ ሲያርፍ የ11ዓመትና የ8ዓመት ህፃናት ልጆቹ በቤት ኪራይ ውስጥ ትቷቸው ለህክምናው ....

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

KOLFE 18MAZORIYA
Addis Ababa