Football is my Drug My Dealer is Arsenal - መድፈኞች ነን

Football is my Drug My Dealer is Arsenal - መድፈኞች ነን

Share

support arsenal sport club

THE GUNNERS

26/07/2025

ቪክቶር ዮከርስ አርሰናልን ስለመምርጥ፡-

"ልክ ለእኔ ትክክለኛው ክለብ እንደሆነ ተሰማኝ ከእነሱ ጋር ስነጋገር ከማይክል እና አንድሪያ የሰማሁት ነገር እና ባለፉት አመታት ያየሁት ነገር እነሱ እንዴት ምርጥ እግር ኳስ ሲጫወቱ እንደነበረው ነው።ባለፈው የውድድር አመት ከአርሰናል ጋር ስጫወት በጣም ጠንካራ ቡድን እንደሆነ ይሰማኝ ነበር እናም ለመጫወት በጣም ከባድ ነበር።ይህም አርሰናልን እንድመርጥ አድርጎኛል።" ሲል ተናግሯል ።

26/07/2025

Welcome to arsenal

24/07/2025

🚨 OFFICIAL

▪️ || ክርስቲያን ሞስኬራ በይፋ አርሰናልን ተቀላቅሏል።

Welcome to Arsenal! 🔴⚪️

22/07/2025

🚨አርሰናል እና ሊዝበን በ €63 ሚሊየን ዩሮ + 10 ሚሊየን ዩሮ ነው የተስማሙት። ዮክሬሽ በአርሰናል ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል። [ Fabrizio Romano ]

22/07/2025

ቪክተር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል!

HERE WE GO

💪💪💪💪💪

22/07/2025

🚨 BREAKING!

ቪክተር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል!

HERE WE GO

[ Fabrizio Romano ]

Photos from Football is my Drug My Dealer is Arsenal - መድፈኞች ነን's post 18/07/2025

WELCOME በሉት

እንኳን ደና መጣህ አዲሱ መድፈኛ ✅

ማዱኬ💪

14/07/2025

🚨አርሰናል የ ክርስቲያን ሙስኬራን ዝዉዉር እያጠናቀቀ ነዉ ። ተጫዋቹ በቀጣዮቹ ቀናት የ ህክምና ምርመራ ያደርጋል ። ( Eldesmarque)

13/07/2025

🚨በስተመጨረሻ ሰበር ዜና 😍

አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር የመጨረሻ ንግግሮችን ካደረገ በኋላ የ ቪክቶር ዮከሬሽን ዝውውር ለማጠናቀቅ በሂደት ላይ ነው ። አርሰናል የ27 አመቱን የስፖርቲንግ አጥቂ ለማስፈረም ቅዳሜና እሁድ በስምምነቱ ላይ መደበኛ ጥያቄዎችን አቅርቧል። የ5 አመት ኮንትራት ተዘጋጅቷል።

[ ዴቪድ ኦርነስቴን ]

11/07/2025

ቪክቶር ዮከርስ ከማንቸስተር ዩናይትድ የቀረበለትን ሶስት የተለያዩ የፈርምልን አቀራረብን ውድቅ አድርጏል

ተጫዋቹ የሚፈልገው አርሰናልን ብቻ ነው።

11/07/2025

🚨 ኖኒ ማዱዌኬ ወደ አርሰናል

HERE WE GO

- FABRIZIO ROMANO

10/07/2025

አርቴታ በአርሰናል ቆይታው ያስፈረማቸው የፊት መስመር ተጫዋቾች ።🤔

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa