Yoom Wolaita

Yoom Wolaita

Share

Arsenal

19/05/2026
07/05/2026

🚩 አርሰናል በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ማንቸስተር ዩናይትድ ከተጫወተው ጨዋታዎች የበለጠ አሸንፏል።
🔴 አርሰናል - 𝟒𝟏 𝐖𝐈𝐍𝐒 በሁሉም ውድድሮች
🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ - 𝟒𝟎 𝐆𝐀𝐌𝐄𝐒 በሁሉም ውድድሮች ተጫውቷል😁😁

04/05/2026

ሞርጋን ጊብስ-ዋይት ከቼልሲ ጋር ባደረገው አሰቃቂ የጭንቅላት ግጭት በኋላ በ Instagram ላይ update አጋርቷል 💪

Photos from Yoom Wolaita's post 04/05/2026

በዛሬው ጫወታ ዶናሮማ ጎል የሚቆጠርበት ከሆነ 🧤🔥David Raya ለ3ኛ ተከታታይ አመት የወርቅ ጓንቱን ያሸንፋል ዛሬ ከዋንጫ ፉክክሩ በተጨማሪ የራያ እና ዶናሮማም ፉክክር ይጠበቃል💪🔴

Photos from Yoom Wolaita's post 04/05/2026

📸የዛሬው የስልጠና ክፍለ ጊዜ አንዳንድ ምስሎች 🤩⚽✅ 🔜 አትሌቲኮ ማድሪድ # UCL

04/05/2026

🔥 አርሰናል በሜዳው የሚያገኘውን ጥቅም በትክክል ተጠቅሞ ኒውካስል እና ፉልሃምን 2 ወሳኝ ድሎች በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ለመውጣት ችሏል።
💪 አሁን በ6 ነጥብ ተበልጦ ተቀምጦ ጫናው በማንቸስተር ሲቲ ላይ ጠንከር ያለ ነው፣ፔፕ ጋርዲዮላ እና ሰዎቹ በሚቀጥሉት 5 ጨዋታዎች ጠንከር ያሉ መሆን አለባቸው በተለይም ዛሬ ምሽት ወደ ኤቨርተን የሚያደርጉት ተንኮለኛ ጉዞ!!
⚠️ ምክንያቱም መድፈኞቹ የሻምፒዮንነት ውድድሩን እንዲቆጣጠሩ አንድ መንሸራተት ብቻ… አቻ ውጤትም ቢሆን በቂ ሊሆን ይችላል!!

Photos from Yoom Wolaita's post 04/05/2026

ሰበር ዜና፦ አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ።

አዲስ አበባ | ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል።

ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ መሠረት፣ የዋጋ ማስተካከያው የተደረገው የዓለም የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀደም ሲል በተላለፈው የዋጋ ግንባታ አፈጻጸም ውሳኔ መሠረት መሆኑ ተገልጿል።

በአዲሱ የዋጋ ማስተካከያ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖረው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሊትር፦**

1. ቤንዚን፦ 167.50 ብር
2. ኬሮሲን፦320.66 ብር
3. ነጭ ናፍጣ፦180.46 ብር
4. ቀለል ያለ ጥቁር ናፍጣ፦170.62 ብር
5. ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦167.37 ብር
6. የአውሮፕላን ነዳጅ፦319.76 ብር

መንግስት ይህ የዋጋ ማስተካከያ ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን የወሰነ ሲሆን፣ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላትም መመሪያው መላኩ ታውቋል።

©️የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ውድ ተከታታዮቻችን፣ ይህ የዋጋ ጭማሪ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችሁና በኑሮ ውድነቱ ላይ ያለውን ተፅዕኖ በተመለከተ ያላችሁን አስተያየት በኮመንት መስጫው ላይ ያካፍሉን።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Telephone