09/06/2022
NOTHING makes happier in football than seeing beat ! And it happened today! Walias!
በኳስ ዓለም ኢትዮጵያ ግብጽን ስታሸንፍ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም! ይሄ ዛሬ ሆነ! ዋልያዎቹ!
💚💛❤️
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኝ ኤጀንሲ, Addis Ababa.
09/06/2022
NOTHING makes happier in football than seeing beat ! And it happened today! Walias!
በኳስ ዓለም ኢትዮጵያ ግብጽን ስታሸንፍ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም! ይሄ ዛሬ ሆነ! ዋልያዎቹ!
💚💛❤️
02/04/2022
ረመዳን ከሪም!
አላህ በኸይር የምንፆመው፣ ወንጀላችንን የምናሰምርበት፣ ራሳችንን የምንቀይርበት፣ አላማውንም የምናሳካበት ወር ያድርግልን።
𝐑𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐧 𝐊𝐚𝐫𝐞𝐦
18/09/2021
ኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ቻሌንጁን ተቀላቅሎል
በ 1 ላይክ 10ብር
በ 1 ኮመንት 15 ብር
በ 1 ሼር 20 ብር
ለ ወሎ ተፈናቃዮች ድጋፍ ያደርጋል።
ለ 12:00 ሰዐት የሚቆይ ነው ቻሌንጁ።
28/06/2020
ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የ ሀይለ ስላሴን 1ብር እና 100 ብር መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም >
የብሩ መስፈርት :~ ብሩ ላይ የ ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ የሚል ካሎት እንደተለመድው ® ኮመንት ላይ ስልኮትን በማስቀመጥ መገበያየት ™ እንደምንችል እናሳውቃለን።
28/06/2020
ዉድ የኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ ተከታዬች እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞላ Red ሜርኪውሪ አለን የምትሉ ካላቹ Inbox ላይ ወይም በ ፔጃችን በ ውስጥ መስመር ስልካቹን በማስቀመጥ በ ግራም ከ 2.000.000 ሚልየን የኢትዬጵያ ብር ጀምሮ መደራደር እንችላለን ።
መስፈርቶቹ
1. ሜርኪውሪው ነጭ ሽንኩርት ሲያስጠጉበት መሄድ ወይም መሸሽ አለበት
2. ሜርኪውሪው ወርቅን እንደ ማግኔት መያዝ አለበት
3. ሜርኪውሪው ላይ ስልክ ወይም ራዲዬ ስታስጠጉ ኔትወርክ አይሰራም
4. ሜርኪውሪው በመስታወት አይታይም በ አይን ቢሆን እንጂ
24/10/2019
ውድ የኢትዮ ማአድን ሻጭ እና ገዥ አገናኝ ኤጀንሲ ተከታዮች እስከ ዛሬ ድረስ በበቤትዎ ጠቃሚነቱን ምንም ሳያቁ ያስቀመጡትን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሳንቲም መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም >
የሳንቲሙ መስፈርት :~ ሳንቲሙላይ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ንጉሰ ነገስት
ዘ ኢትዮጵያ የሚል ካሎት እንደተለመድው ® ኮመንት ላይ ስልኮትን በማስቀመጥ መገበያየት ™ እንደምንችል እናሳውቃለን።
22/06/2019
ኢትዬ ማአድን ሻጭ እና ገዢ አገናኚ ኤጀንሲ እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም እነዚህን መስፈርት የሚያሞሉ ኤሊወች አለን የምትሉ ካላቹ ኮመንት ላይ ስልካቹን በማስቀመጥ ከ 10.000.000 ሚልየን ጀምሮ መደራደር እንችላለን ።
መስፈርቶቹ፥1. ኤሊዋ እንደማግኒት መያዝ አለባት
2. ኤሊዋ በሃይላንድ ንፁህ ውሃ ከአጠገቧ ሲቀመጥ የውሃውን ከለር ትቀይራለች
3. ኤሊዋ ካለችበት ቦታ ኔትወርክ አይሰራም
4. ኤሊዋ ፎቶ ስትነሳ ብዢ ትላለች እርሷን መለየት እስከሚከብድ ድረስ
5. ኤሊዋ ማታ ማታ አንገትዋ ላይ ታበራለች
6. ኤሊዋ አንገትዋ ሙሉ በሙሉ አይገባም