11/04/2026
መልካም ልደት ለሳድዮ ማኔ የትውልድ መንደሩን ቦምባሊ ለቀየረው ጀግና ሰው ሚከበረው በሰራው መልካም ስራ ነው!!!
በ600 ሺ ዶላር ሆስፒታል አሰርቷል
በ300 ሺ ዶላር ትምህርት ቤት አሰርቷል
በየወሩ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ 100 ዶላር ይሰጣል
ለመንደሩ 4ጂ ኔትወርክ ዘርግቷል
ፖስታ ቤት አስገንብቷል
Via Fabrizio Romano
27/02/2026
የሻንፒዮንስ ሊግ ድልድል ወቷል አርሰናል እስከ ግማሽ ፍፃሜ ቀለል ያለ ተጋጣሚ አግኝቷል::
05/01/2026
ሩበን አሞሪየም ከማንቸስተር ዮናይትድ ተባሯል!!!
የቀድሞ ተጫዋች ዳረን ፍሌቸር እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ቡድኑን ሚረከብ ይሆናል!!!
12/09/2025
https://youtu.be/CRbhSK5cRD8?si=JRHFbEpL7tPhTAQ2
የ2017 የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይለቀቃል??/grade 12 result 2017E.C
📢 ATTENTION ALL ETHIOPIAN GRADE 12 STUDENTS! 📢The wait is going to over! The Ethiopian University Entrance Examination (EUEE) results for the 2017 E.C (202...
24/08/2025
ማንቸስተር ዮናይትድ አዲስ በረኛ ለማግኘት ተቃርቧል
ስለዝውውሩ ምን አስተያየት አላቹ?
01/10/2024
https://youtu.be/H04bj7so3dM?si=Zc04TleclUO0cPjc
ዲቪ 2026 | Diversity Visa Lottery | Dv Lottery 2026|DV አሞላል
𝙏𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙔𝙤𝙪 𝙁𝙤𝙧 𝙒𝙖𝙩𝙘𝙝𝙞𝙣𝙜! 🚩 Remember To SUBSCRIBE and hit the notification bell "🔔" icon, so you don't miss out on any new videos!LINKS---...
09/09/2024
https://youtu.be/hoRjqV8ht14?si=jm-PTOQgrDnIdElT
መልካም ዜና ለ ኤርድሮፕ ወዳጆች X Empire ሊጠናቀቅ ነው።በቀላሉ profit per hour እንዴት ማሳደግ እንደሚችሉና የተሻለ ክፍያ እንዲያገኙ ይመልከቱ።
X Empire How to CLAIM AIRDROP with TON Wallet For Musk Empire + Send Authorization TransactionMUST DO FOR AIRDROP! How to connect your TON wallet for Musk Em...
06/09/2024
https://youtu.be/r7yMFyfGMr0?si=gEk3ps4djDA7axLx
Mastering Digital Literacy: Web Tools, Bookmarking & Syncing Across| በክሮም ብሮዘር ሆም ፔጅ ቡክማርክና ሲንክ ማረግ
In this video, we explore four essential scenarios to help you improve your digital literacy. Learn how to set your browser's homepage for quick access to to...