Ethiopian Football News

Ethiopian Football News

Share

ይህ የኢትዮጵያ እግርኳስ ዜና መከታተያ ፔጅ ነው ማንኛውንም የብሄራዊ ቡድናችንን ዜና ተከታትለን እንቀርባለን

08/01/2026

ለመገናኛ ብዙሃን !

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይታወቃል። የውሉን ዝርዝር እና አጠቃላይ ጉዳዮች በተመለከተ ሐሙስ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ/ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ከቀኑ በ9፡00 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

የመገናኛ ብዙሃን አካላትም በቦታው በመገኘት ጥያቄያችሁን እንድታቀርቡ እና የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡ በማክበር እንጠይቃለን፡፡

Photos from Ethiopian Football Federation's post 31/12/2025
19/12/2025

‎🇺🇬 ኡጋንዳ አዲስ ያስገነባችዉ እና 20,000 ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ያለውን የሆይማ ሲቲ ስታዲየምን ታህሳስ 24 - 2018 ዓ.ም በይፋ ታስመርቃለች።

‎131 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት ይህ ስታዲየም በ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚደረጉ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።

02/12/2025

✅ QUALIFIED

11/11/2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሀዋሳ ከተማ ተጫዋች በሆነችው ለምለም አስታጥቄ ላይ ድብደባ የደረሰ መሆኑን ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተዘዋወረ ባለ ቪድዮ ተመልክተናል። በመሆኑም በዚህ ቪድዮ ዙርያ የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በአስቸኳይ ማብራርያ እንዲሰጥ የኢትዮጽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል።

31/10/2025

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከኅዳር 6 ጀምሮ የሚከናወነው የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa