24/10/2025
AMAD Dialo - ከቆንጅዬ ባለቤቱ ጋር!
Bringing you the latest updates, highlights, and insights from the world of sports!
Stay tuned for news, scores, and everything in between. 🏆🔥
#GameOn ⚽ 🚲 🎾 🏍️ 🏐 🏃 🏊♀️ 🏀
24/10/2025
AMAD Dialo - ከቆንጅዬ ባለቤቱ ጋር!
20/06/2025
Transform your living space with our handcrafted sheesham sofa! 🛋️ Timeless design, sustainable craftsmanship.
📍አድራሻችን
1. ፒያሳ እሪ በከንቱ ቢቲ ታወር (ከኢቲዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)
2. ከዊንጌት አደባባይ አለፍ ብሎ ከአቢሲኒያ ባንክ ፊትለፊት
3. ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ አያት መንገድ መሪ ሳይደርስ (ዘመን ባንክ አጠገብ)
☎️ ይደውሉልን
+251957868686
+251995272727
+251993828282
#ዮናታንቢቲፈርኒቸር
02/06/2025
የሰር አሌክስ #ፈርጉሰን መኖሪያ ቤት ለሽያጭ ቀረበ
በዩናይትድ ኪንግደም ማክልስፊልድ የሚገኘው የሰር አሌክስ ፈርጉሰን መኖሪያ ቤት #በ3.5 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ
የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በማክልስፊልድ የሚገኘው ባለ #አምስት መኝታ ክፍል ቤታቸው በ3.5 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ለሽያጭ ቀርቧል።
ፈርጉሰን ቤታቸውን ለመሸጥ የወሰኑት፣ የሚወዷት ባለቤታቸው ካቲ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም #በሞት ከተለዩ በኋላ ነው።
ይህ ቅንጡ ቤት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ትዝታዎችን በውስጡ ይዟል።
17/04/2025
የኢሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ
17/04/2025
ሰሞኑን የሆነ ነገር ነው ። Bmw መኪናዋ የተበላሸችባት እንግሊዛዊት ሴት የምታደርገው ጠፍቷት ኒውካስል ስታዲየም አቅራቢያ የሚገኝ መሀል አደባባይ ላይ ቆማለች ።
እና ወዲያው መኪናዋ እንደተበላሸባት ያወቁ ሁለት ሰወች መኪናዋን ወደ ዳር ለማውጣት መግፋት ጀመሩ። ሆኖም ተጨማሪ ጉልበት ያስፈልግ ነበር። ይህን የተረዳ አንድ ቲሸርትና ቁምጣ የለበሰ ረጅም ሰው ፡ መኪናዋን ወደ ዳር ለማውጣት እየሞከሩ ያሉትን ሰወች ተቀላቅሎ
ማገዝ ጀመረ ።
በዚህ ጊዜ በመኪናው ውስጥ ከእናቱ ጋር የነበረው ታዳጊ ፡ በአድናቆት የሚሆነው ጠፍቶት ፡ መኪናቸውን እየገፋላቸው ወዳለው ሰው እያመለከተ. . ማሚ መኪናችንን እየገፋልን ያለውኮ ዳን በርን ነው አይደል ?
አዎ አለችው እናቱ ፡ ይህ መልካም ሰው የኒውካስሉ ተጫዋች ዳን በርን ነው በማለት መለሰችለት ።
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይና ፡ ከሰባ አመታት በኋላ በቅርቡ ክለቡን ኒውካስልን የዋንጫ ባለቤት ያደረገው ሚሊየነሩና ፡ ዝነኛው የእግር ኳስ ተጫዋች ዳን በርን ፡ ዝና ጨምድዶ ሳይዘው ፡ ከሚሄድበት መንገድ ተመልሶ ተቸግራ ያያትን ሴት መኪና ገፍቶ ወደጥግ እንድታቆም ረድቷት ብቻ አላበቃም ፡ ወደሴትየዋ ቀርቦ ሌላ የሚያግዛት ነገር እንዳለ ሁሉ ጠይቋት ነው ወደልምምድ ቦታው የሄደው።
ብጉር የምታህል ፡ ወንዝ ያልተሻገረች ሚጢጢ ዝና ይዘው ለእውቅና ያበቃቸው ህዝብ ላይ አክት ለሚያደርጉ ዝነኛና ታዋቂ ሰወች ይህ ትምህርት የሚሆን ይመስለናል።
17/04/2025
የተጋጣሚው ሀያልነት፣ የሚዲያ ጩኸት ፣ ግምት እና ፉከራ ታሪክ ከመስራት ያላገዱት መድፍ
ማድሪድ ጩኸት ፉከራና የስታዲየም ጣራ መዝጋት ላይ አተኮር ፤ መድፈኞቹ በራቸውን ዘግተው ሜዳላይ ማድረግ ያለባቸውን ዘየዱ ያቀዱትንም አደረጉት። የአውሮፓው ንጉስ የስፔኑ ገናና የማድሪዱ ሀያል በእንግሊዙ ልዑል ተገረሰሰ።
ኤሚሬትስ ላይ የሰራውን ገድል ቤርናባኦ ላይ ላለማጣት ያለውን ሁሉ የሰጠው መድፍ በድጋሚ ማድሪድን በሜዳው ፎጣ አስጥሎ ዘረረው ። የኤሚሬቱ የውጤት ማሸን ራይስ የመሀል ሜዳው ሞተር ሆኖ አመሸ ። አስራወቹ ካልደፈነው ስኬሊ እስከ እስከ አንጋፋው ሞሪኖ ለመድፉ የውጤት ማማር ተዋደቁ ።
ሀያልነት፣ የሚዲያ ጩኸት ፣ ግምት ና ፉከራ ታሪክ ከመስራት ያላገዱት መድፍ ቤርናባኦን ፀጥ ነጩን ውሀ ውሀ አሰኘው።
ይህ በእንግሊዙ ኩራት በለንደኑ ገናና የተፃፈ ታሪክ ነው!
16/04/2025
ከ111 ቡድኖች ሪያል ማድሪድ ማሸነፍ ያልቻለውን አርሰናል ዛሬ በሜዳው ይገጥማል!
የባለ ታሪኮች ፍልሚያ!!
ከ19 ዓመት በፊት ሪያል ማድሪድ እና አርሰናል ባደረጉት ታሪካዊ የቤርናባው ጨዋታ ሄነሪ ባስቆጠረው ብቸኛው ግብ አርሴናል ድል ማድረግ ችሏል ⚽🏆
መድፈኞቹ ዛሬ ምሽት ይሄንን ታሪክ ማስጠበቅ ይችላሉ?
06/04/2025
🏴 || 31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂው የማንቹኒያን ደርቢ ጨዋታ ፦
ተጠናቀቀ !
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ማንችስተር ሲቲ
🏟. ኦልድትራፎርድ ስታድየም
02/04/2025
የኮፓ ዴል ሬይ የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ ተለይተዋል!
ኤልክላሲኮ በፍጻሜው ጨዋታ ከፉክክርም በላይ ትልቁ የእግርኳስ ሰላማዊ ጦርነት ነው።
01/04/2025
ሊዮ በልጅነቱ 👨👩👦👦
ጄሰን ዊልኮክስ ቀጣዮቹ አመታትን በወጣት ተጨዋቾች ቡድኑ እንዲገነባ ሌላኛው የቡድኑ መሳሪያ የሆነ ሰው ነው ይህ ሰው ክለባችንን ስለተቀላቀለ ለአካዳሚው እና ለአንደኛ ቡድኑ ታዳጊ ተጨዋቾችን ለማቅረብ ያመጣቸው ፊርማዎች የማይታመን ነበሩ በአካዳሚያችን እና በቅጥር ቡድናችን ላይ ያለው እድገት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ነው
ዊልኮክስ🎩🔴
29/03/2025