JungleBong GYM

JungleBong GYM

Share

ጃንግል ቦንግ ጂም

16/06/2023

ዛሬ አርብ የፊዚካል ኤክሰርሳይስ ወይም የታይቦ ኤክሰርሳይስ በእዚህ መልኩ በድካም ስሜት ተገልጿል ።
እርሶ በፈለጉት ሰአት መስራት ይችላሉ፣ቤት ለቤትም እንሰራለን እናሰራለን።ለበለጠ መረጃ በ 0911211734 እና0912606441
Don't forget
like,share,follow and comment any your feedback.

22/02/2023

የኛው ተመራጭና ተወዳጅ የሆነው ጃንግል ቦንግ ጂም ጀማችን በዛሬው እለት እነደምትመለከቱት በታዋቂ አሰልጣኞች እንዲሁም በፍቅር በህብረት ሰልጣኞችና በጃንግል ቦንግ ጂም ሰልጣኞች በተወሰኑ የማረሚያ ቤት ቦክሰኞች ደምቆና አሸብርቆ ውሏል ያዩታል ጃንግል ቦንግ ጂም እንዴት እንደሚያምሩ የአሰልጣኞች ቅንጅት የአሰልጣኞች ውህደት በሀገር እና ከሀገር ውጪ በታዋቂ የሆኑ አሰልጣኞች ጃንግል ቦንግ ጂም ከቦክሱ ባሻገር በሔሮቢክስ ታዋቂ አሰልጣኞች ያሉት በቴኳንዶ እንዲሁም የሴቶች በሴት አሰልጣኝ ድንቅ የሆነ ጂማችንን ይምጡና ያጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ ፦በ 0911211734
0911233421
0912606441

https://www.capcut.com/watch/default-tool?use_new_ui=1&share_token=afa4bc85-189a-4b07-bbfd-b8780e58bffd&enter_from=edit®ion=ET&language=en&platform=facebook&is_copy_link=0

18/04/2022

ዛሬን ደሞ በዚህ መልኩ አብረን እንቀሳቀስ

14/12/2021

ለጃንግል ቦንግ ጂም ቤተሰቦች በሙሉ
እንኳን ደስ አላቹ
የማይተካ ህይወቱን ለሰጠን መከላከያ ሰራዊታችን የሚተካ ደማችንን እንስጥ በሚል መርህ መሰረት የደም መስጠት ፕሮግራሙን ነድፎ በተሳካ ሁኔታ ለጂሞች ሁሉ አርአያ ወይም ቀዳሚ የሆነው ጃንግል ቦንግ ጂም የደም ልገሳ ፕሮግራሙን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል ይህንንም የምስክር ሰርተፍኬት የተሰጠው ሲሆን ለነበረው የጃንግል ቦንግ ጂም ቤተሰብ ሁሉ ቅናዊ አመለካከት እያመሰገንኩ በየ3ወሩ በማህበር ተደራጅተን ለምን ደም አንለግስም ብላቹ በጠየቃችሁት መሰረት ምዝገባ የጀመርን መሆኑን በሁሉ ነገር ቀዳሚ በሆነው በጃንግል ቦንግ ጂም ስም በደስታ እገልፃለሁ
ጃንግል ቦንግ ጂም

28/10/2021

የጃንግል ቦንግ ጂም የሰኞ ምሽት
በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ ለርሶም
ለልጆቾም የሚሆን እንዲሁም
ለሴቶች በሴት አሰልጣኝ ስለምናሰለጥን
መተው ይቀላቀሉ

Photos from JungleBong GYM's post 08/09/2021

ጃንግል ቦንግ ጂም 0911211734$0912606441$0911233421ጃንግል ቦንግ ጂም

08/09/2021

ጃንግል ቦንግ ጂም ቦክስ ውድድር አቡበከር ሠማን (ሰማይዊ ለባሽ)0911211734 & 0912606441$ 0911233421

08/09/2021

የቦክስ ውድድር ጃንግል ቦንግ ጂምን ወክሎ የተወዳደረው አቡበከር ሠፋን (ሰማያዊ ለባሽ),,,,0911211734....0912606441

23/08/2021

በጣም በጣም የሚያስደስት ነገር ልንገራቹ እንደሚታወቀው ጃንግል ቦንግ ጂም በተለያዮ የስፖርት ዘርፎች ይንቀሳቀሳል ያንቀሳቅሳል አንዱም የሄሮቤክስ ስፖርት ሲሆን ከተለያዩት የሄሮቢክስ ስፖርት ኮቾች አንደኛው መሐመድ ነው ማሜም ካሳለፍነው የረመዳን ፆም አጋማሽ ጀምሮ ታሞ የነበረሲሆን በአሁን ሰአት ግን በጥሩ ሁኔታላይ በመሆን በዛሬው እለት ስራውን ጀምሯል ለሱ ጤና መሆን በፀሎትም በተለያየ ነገር ትብብር ላረጋችሁልን ሁሉ በጃንግል ቦንግ ጂም ስም እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ እንዲሁም ኮች ወ/አማኑኤል ላደረክልን የኮችነት ትብብርህን ከነልዩ ችሎታህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጃንግል ቦንግ ጂም

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Seferselam
Addis Ababa
2310