Ermey Citizens

Website

Ermey Citizens የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ።
ቤተሰብ ለመሆን like እና follow ያድርጉት
(1)

06/10/2026
🔥 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል ሲቲዝንስ  🔥👇👇
06/10/2026

🔥 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል ሲቲዝንስ 🔥👇👇

Welcome to Ermey Citizens | only Man city latest football news, tr...

ኤርሊንግ ሀላንድ በትላንትና ጨዋታ ከፍተኛ ድካም ስለተሰማው እንጂ በጉዳት ምክንያት እንዳልተቀየረ አሁን የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ።🤗ሮቦቱ ለእሁዱ ተጠባቂ የአንፊልድ ጨዋታም ዝግጁ ይሆናል ተብሏ...
05/10/2026

ኤርሊንግ ሀላንድ በትላንትና ጨዋታ ከፍተኛ ድካም ስለተሰማው እንጂ በጉዳት ምክንያት እንዳልተቀየረ አሁን የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ።🤗

ሮቦቱ ለእሁዱ ተጠባቂ የአንፊልድ ጨዋታም ዝግጁ ይሆናል ተብሏል

MEN NEWS DESK 🥇

💙 እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇👇
https://t.me/+SHPSlyYfekQ2NmNk
https://t.me/+SHPSlyYfekQ2NmNk

ማርሴሎ ስለ ማንቸስተር ሲቲ፡🗣️ በሪያል ማድሪድ፣ በቻምፒየንስ ሊግ ማንቸስተር ሲቲን በምንገጥምበት ጊዜ ሁሉ እንደ ደርቢ ይሰማን ነበር። ከባርሴሎና ጋር መጫወትም እንደነበረ መናገር እችላለሁ...
05/10/2026

ማርሴሎ ስለ ማንቸስተር ሲቲ፡

🗣️ በሪያል ማድሪድ፣ በቻምፒየንስ ሊግ ማንቸስተር ሲቲን በምንገጥምበት ጊዜ ሁሉ እንደ ደርቢ ይሰማን ነበር። ከባርሴሎና ጋር መጫወትም እንደነበረ መናገር እችላለሁ።

አዎ… ምክንያቱም ብዙ ልዩነት የለም። ባርሴሎናን ያሰለጠነው እና ማንቸስተር ሲቲን ያሰለጠነው ፔፕ ጋርዲዮላ ነበር።

ወደ እንግሊዝ ብመጣ ኖሮ ለማንቸስተር ሲቲ እጫወት ነበር።

💙 እግር ኳስ ተመልካች ከሆንክ ይሄን ቻናል መቀላቀል አለብክ👇👇
https://t.me/+SHPSlyYfekQ2NmNk
https://t.me/+SHPSlyYfekQ2NmNk

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ermey Citizens posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category