10/11/2025
የተጨዋቾች ምልመላ...
በአዲስ አበባ የህፃናትና ወጣቶች እግር ኳስ ማሰልጠኛ። 125+ ተሰጥኦዎችን ለታላቅ ስኬት የሚያዘጋጅ! Children and Youth Football Training Center in Addis Ababa.
Preparing 125+ talents for great success!
10/11/2025
የተጨዋቾች ምልመላ...
17/08/2025
This is Raey Football academy Addis Ababa Sarbet.
17/08/2025
📌 ራእይ እግር ኳስ አካዳሚ በሳርቤት ተስፋ ሜዳ እና በጀሞ ሜዳ ከ6 - 18 አመት ለሆኑ ህፃናት እና ታዳጊ ወጣቶች የክረምት ስልጠና ይሰጣ። ስለሆነም በክረምት ልጆቻችሁ በስፖርት እንዲያሳልፉ የምትፈልጉ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ ሳያልቅ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግብ ምልክታችን ነው።
📌 ራእያችን በሁለንተናዊ እድገት ያደጉ ልጆችን ማየት ነው።
📌 ስልጠናው በሙያው ትልቅ እውቀት እና ልምድ፣ ለህጻናትና ለታዳጊዎች ልዩ ፍቅር ❤ ባላቸው ሙያተኞች ይሰጣል።
📌 ኑ ወደ አካዳሚያችን ታተርፉበታላችሁ ❤
👇👇👇
ለበረጠ መረጃ:- 0911642671/0910721641
05/07/2025
የ2017 የክረምት ስልጠና ሀምሌ 1 ይጀምራል... ጥቂት ክፍት ቦታዎች አሉን በቶሎ የመዝገቡ
0911642671/ 0910721641 ይደውሉ።
ሳርቤት ወይስ ጀሞ
12/06/2025
❤ ወላጆች ልጆችዎ ክረምትን የት እንዲያሳልፉ አስበዋል🤔, በስፖርታዊ ነገር ከሆነ በልጆች ሁለንተናዊ እድገት ብዙ ልምድ ያለው ራእይ እግር ኳስ አካዳሚ አለልዎ! 0911642671/0910721641 ይደውሉ።