ከቡና ሠማይ ሥር.

Call Website

ከቡና ሠማይ ሥር. ይህንን ገፅ ላይክ በማድረግ
ስለ ኢትዮጵያ ቡና እንነጋገር ይህ በትክክል የቡና ደጋፊዎች ምርጫ ነው
Ethiopian Cofee Sports Club fans page ላይክ በማድረግ ውድድ ሳላደረጉን እናመሰግናለን..ቡና ድሮም ሰው ነው ሐብቱ

📣 የምስራች... የምስራች! 💛🖤ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰባዊ ሩጫ እየደረሰ ነው! 🏃‍♂️🏃‍♀️የተናፈቀው የቢጫው ማዕበል አዲስ አበባን ሊያጥለቀልቅ፣ ለትውልድ የሚታወስ ድንቅ ትዕይንትም በ...
02/09/2026

📣 የምስራች... የምስራች! 💛🖤
ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰባዊ ሩጫ እየደረሰ ነው! 🏃‍♂️🏃‍♀️
የተናፈቀው የቢጫው ማዕበል አዲስ አበባን ሊያጥለቀልቅ፣ ለትውልድ የሚታወስ ድንቅ ትዕይንትም በሸገር ሰማይ ሥር ሊታይ ቀኑ እየደረሰ ነው! 💛🖤
ኢትዮጵያ ቡና — ዝግጁ! ☕

☕🤎 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገው የተጫዋቾች ሽኝት ላይ የተገኙትን ተጫዋቾች እየተመለከታችሁ፣ ይህን ድንቅ ዜማ አድምጡ! 🎶🔥🎵 ደጋት ቁልቁለት ተራራ፣አቆራርጠን ከቡና ጋራ፤በአለበት ...
25/08/2026

☕🤎 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገው የተጫዋቾች ሽኝት ላይ የተገኙትን ተጫዋቾች እየተመለከታችሁ፣ ይህን ድንቅ ዜማ አድምጡ! 🎶🔥

🎵 ደጋት ቁልቁለት ተራራ፣
አቆራርጠን ከቡና ጋራ፤
በአለበት እንገኛለን፣
ከአርማው ጋር ቃል ኪዳን አለን! 🤎☕💛

👆ቡና ማለት ለእኛ ከክለብ በላይ ይህን ቃል ኪዳን ነው!


ከቡና ሠማይ ሥር የTik Tok ቻናላችን Follow ያድርጉት👇
https://www.tiktok.com/?_r=

⚫️🟡 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇳🇬⚽️ ምርጡ ናይጄሪያዊው  የአማካይ  ስፍራ ተጫዋች ዲቫይን ዋቹክዋ በክለባችን  ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ 2 ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል !    👆🏾👆 #ከቡናሠማ...
24/08/2026

⚫️🟡 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇳🇬

⚽️ ምርጡ ናይጄሪያዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ዲቫይን ዋቹክዋ በክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ 2 ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል !
👆🏾👆
#ከቡናሠማይሥር

⚫️🟡 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇷🇼⚽️ ሩዋንዳዊው አጥቂ ታይባ ምቦንዩምዋሚ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ! ☕💛አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የማጥቃት ኃይል! 🔥26 ዓመቱ ሩዋንዳዊ አጥቂ ታይባ ምቦንዩምዋሚ በ2...
24/08/2026

⚫️🟡 𝙊𝙁𝙁𝙄𝘾𝙄𝘼𝙇! ✍️🇷🇼

⚽️ ሩዋንዳዊው አጥቂ ታይባ ምቦንዩምዋሚ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ! ☕💛

አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የማጥቃት ኃይል! 🔥

26 ዓመቱ ሩዋንዳዊ አጥቂ ታይባ ምቦንዩምዋሚ በ2 ዓመት ውል የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል።

ታይባ በተጠናቀቀው የ2025/26 የሩዋንዳ ሊግ የማሪን ኤፍሲ ቤት በመሆን፣ 17 ጎሎችን እና 5 አሲስቶችን በማስመዝገብ አስደናቂ የሆነ የጎል አፈጻጸም አሳይቷል። 🔥⚽️

በአቅሙ ምክንያት APR፣ Rayon Sports እና የዛምቢያው Zanaco የተጫዋቹ ፈላጊዎች ነበሩ። ታይባም በሩዋንዳ ሊግ የዓመቱ ኮከብ ሽልማት የመጨረሻ አራት እጩዎች ውስጥ መግባቱ የአቅሙን ደረጃ ያሳያል።

🇷🇼 በሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድንም ተመራጭ አጥቂ የሆነው ታይባ፣ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የቡናን የማጥቃት ኃይል እንደሚያጠናክር ተስፋ ተጥሎበታል።

#ከቡናሠማይሥር

24/08/2026

አዲሱ በረኛ አቡበከር ኑራ 🧤🤎
በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ አዲሱ ፈራሚያችን በረኛው አቡበከር ኑራ የተናገረው፦
“ከዚህ ብዙ ደጋፊ ካለው ታላቅ ክለብ ጋር የተቻለንን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ።”

በሜዳ ላይ በተግባር እንጠብቅሃለን! 🔥 #ከቡናሠማይሥር

የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ሽኝት ተደረገላቸውዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሌግዥሪ ሆቴል ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ፣ ለቅድመ ዝግጅት ወደ አዳማ ለሚጓዘው የኢትዮጵያ ቡና ቡድን መልካም የውድድር ጊዜ...
23/08/2026

የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ሽኝት ተደረገላቸው

ዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሌግዥሪ ሆቴል ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ፣ ለቅድመ ዝግጅት ወደ አዳማ ለሚጓዘው የኢትዮጵያ ቡና ቡድን መልካም የውድድር ጊዜ እንዲሆንለት በመመኘት የሽኝት መርሃ ግብር ተደርጎለታል።

የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ አመራሮች እና የደጋፊ ማህበር ሥራ አስፈጻሚ አባለት በተገኙበት ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመጡት አዳዲስ ተጫዋቾች “እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ቡና በደህና መጣችሁ” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።

በሽኝት ስነስርዓቱ ለመላው የቡድኑ አባላት መልካም የቅድመ ውድድር ዘመን የዝግጅት ጊዜ እንዲሆን በመመኘት እና የምሳ ግብዣ በማደረግ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

☕🤎 የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ ቢራ፦ ወሬው ሌላ፣ እውነታው ሌላ!ሰሞኑን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ቡና ጉዳይ ለአንዳንድ ክለብ ደጋፊዎች ከራሳቸው ክለብ ጉዳይ በላይ ሆኗል። ውሎ አ...
22/08/2026

☕🤎 የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ ቢራ፦ ወሬው ሌላ፣ እውነታው ሌላ!

ሰሞኑን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ቡና ጉዳይ ለአንዳንድ ክለብ ደጋፊዎች ከራሳቸው ክለብ ጉዳይ በላይ ሆኗል። ውሎ አዳራቸውን ሁሉ በኢትዮጵያ ቡና ጉዳይ ላይ ያደረጉ ጥቂት የማይባሉ ጎረቤት ደጋፊዎች ናቸው ። የማይጨበጥ ወሬ፣ የተጋነነ ትንታኔና ክለቡን ለማንቋሸሽ የሚደረግ ሙከራ በብዛት እየተሰማ ነው።


ጥላቻ ብዙ ያስወራል፤ የቡና ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶቸዋል። የክለባቸው በአንድ ድርጅት የመጠቅለል ነገር ያበስጫቸው ኢትዮጵያ ቡናን በማንቋሸሽ እና በበሬ ወለደ ወሬ ተጠምደዋል ።ውሽት ሲደጋገም እውነት እንዳይመስል ነገሮችን ማጥራት አለብን ።



የኢትዮጵያ ቡና እና የሐበሻ ቢራ ግንኙነት በወሬ ንፋስ የሚፈርስ አይደለም። በክለቡ የደስታ ጊዜም ሆነ በፈተና ወቅት፣ ለብዙ ዓመታት ሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጎን ቆሞ ኖሯል ይህ የማካይድ ሐቅ ነው።አሁን ደግሞ ወቅቱ የሚፈልገውን ገባያ ምክንያት ያደረገ ድርድር እየተደረገ ነው ።

እውነታው ግን ይህ ነው፦ የሐበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የነበረው የስፖንሰርሺፕ ኮንትራት ቢጠናቀቅም፣ ከክለቡ አመራሮች ጋር የሚደረገው ድርድር ግን በጥሩ ውጤት ላይ ይገኛል። ድርድሩም ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ተቃርቧል።

ስለዚህ ዛሬ በወሬ የሚነገረውን ሳይሆን፣ ነገ በይፋ የሚገለጸውን እውነታ እንጠብቅ።

🤎☕ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና እና ከሐበሻ ቢራ መካከል ልብን የሚያሞቅ ዜና እንሰማለን!

እስከዚያው… መድረኩን ለወሬኞች ለቀናል! 😎☕🤎

 #ማስታወቂያ  ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ወር የናፍቆት ጊዜ ተመልሷል ቴዎድሮስ አደባባይ ምቹ ኮርነር የመዝናኛ ሬስቶራንት በምስል ሆነ በድምፅ ጥራታቸው ልዩ በሆኑ ግዙፍ ስክሪ...
22/08/2026

#ማስታወቂያ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ወር የናፍቆት ጊዜ ተመልሷል ቴዎድሮስ አደባባይ ምቹ ኮርነር የመዝናኛ ሬስቶራንት በምስል ሆነ በድምፅ ጥራታቸው ልዩ በሆኑ ግዙፍ ስክሪኖች ከእኛው ጋር በጋራ እንመልከት እያለ ጥም ቆራጩ ወርቃማው ሀበሻ ቢራ እየተጎነጩ ጨዋታዎቹን ይመልከቱ።

ቅዳሜ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሀል ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ቀደም ብሎ በዲጄ ዊና አእምሮን ዘና የሚያደርጉ ምርጥ ሙዚቃዎችን አዘጋጅተን እንጠብቅዋታለን።
ነገ ቀጠሮዎ ምቹ ኮርነር ላይ ይሁን

ምቹ ኮርነር እንደስሙ ምቾትን ሊሰጥዎ ዝግጅቱን ጨርሷል 👌

📢 ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሹሟል!አዲሱ ቴክኒካል ዳይሬክተራችን ተገኝ እቁባይ ሲሆን  ከ15ዓመት በላይ በተለያዩ ክለቦች ⤵️✅ ምድረገነት ሽረ - በም/አሰልጣኝነት፣...
21/08/2026

📢 ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሹሟል!

አዲሱ ቴክኒካል ዳይሬክተራችን ተገኝ እቁባይ ሲሆን ከ15ዓመት በላይ በተለያዩ ክለቦች ⤵️
✅ ምድረገነት ሽረ - በም/አሰልጣኝነት፣
✅ መቐለ 70 እንደርታ - በ አካል ብቃት አሰልጣኝነት እንዲሁም የታዳጊ እና ወጣቶች ልማት ዳይሬክተርነት፣
✅ ፉሲል ከነማ - በም/አሰልጣኝነት፣
✅ ዳሽን ቢራ - በታዳጊ ቡድን እና በዋና ቡድን ዋና አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን ፣ የትምህርት ዝግጅቱም
💛MSc in Football Coaching
💛BSc in Exercise Science and Health Studies
(Fitness)
💛Diploma in Health and Physical Education
ከሀገራችን ከፍተኛ ተቋማት ማግኘት ችሏል፣ በተጨማሪም የCAF B የስልጠና ፈቃድ ሰርተፍኬት አግኝቷል።

እንኳን ወደ ታላቁ ኢትዮጵያ ቡና በደህና መጣህ !!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከቡና ሠማይ ሥር. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category